Messias ~ መሢሕ: “Messias” means anointed / SBD, (ዮሐ 1:41፣42) ... [Related term(s):- Mathusala, Messiah]
The name ‘Messias’ is derived from ‘Mse’ (ምሰ) and ‘Was’ (ዋስ) ፥ the meaning is ‘anointed’ / Ibid.
“He first findeth his own brother Simon, and saith unto him, We have found the Messias, which is, being interpreted, the Christ.” (Joh 1:41)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
መሢሕ ~Messiah, Messias: መሣያህ፣ መሲህ፣ ምስ፣ ምሳ፣ መፍትሄ፣ መድሐኒት ማለት ነው።

‘ምስ’ ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።

I.                        መሢሕ /Messiah: መሢሕ የሚለው መጠሪያ በዖሪትና በነብያት ዘመን ይታወቅ ነበር፥ “ስለዚህ እወቅ አስተውልም ኢየሩሳሌምን መጠገንና መሥራት ትእዛዙ ከሚወጣበት ጀምሮ እስከ አለቃው እስከ መሢሕ ድረስ ሰባት ሱባዔና ስድሳ ሁለት ሱባዔ ይሆናል ...” (ዳን 9:25) ፣ “ከስድሳ ሁለት ጊዜ ሰባትም በኋላ መሢሕ ይገደላል፥ በእርሱም ዘንድ ምንም የለም የሚመጣውም አለቃ ሕዝብ ከተማይቱንና መቅደሱን ያጠፋሉ  ...” (ዳን 9:26)
II.                        መሢሕ /Messias: ሐዋረያው እንድርያስ ጌታ ኢየሱስን የጠራበት ስም፥ “እርሱ አስቀድሞ የራሱን ወንድም ስምዖንን አገኘውና። መሢሕን አግኝተናል አለው፤ ትርጓሜውም ክርስቶስ ማለት ነው” (ዮሐ 1:41፣ 42)


No comments: