Mary ~ ማርያ፣ ማርያም: The name “Mary” means same as
Miriam / HBN, (ማቴ 2:11፣
ሥራ 1:14) ፥ (ሮሜ 16:6)
The
mother of Jesus, “And
when they were come into the house, they saw the young child with Mary his mother, and fell down, and
worshipped him: ...” (Mat 2:11; Act 1:14)
Other people with the same name are: Mary Magdalene, i.e., Mary of
Magdala (Luk 8:3); Mary
the sister of Lazarus (Joh 11:20, 31, 33), Mary brought "a pound of
ointment of spikenard, very costly (Mat 26:6; Mar 14:3; Joh 12:2, 3); Mary the wife of Cleopas is
mentioned (Joh 19:25) She was that "other Mary" who was present with
Mary of Magdala at the burial of our Lord (Mat 27:61; Mar 15:47); (Mat 28:1;
Mar 16:1; Luk
24:1); Mary
the mother of John Mark (Col 4:10), (Act12:12) whose
surname was Mark; where many were gathered together praying.A Christian at Rome
who treated Paul with special kindness (Rom
16:6); “And
Miriam the prophetess, the sister of Aaron....” (Ex 15:20); The sister of Moses and Aaron
(Ex 2:4-10; 1 Chr 6:3)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ማርያም ~Mary, Miriam: መሪ፣ መሐሪ፣ መሪ እማ፣ የመጀመሪያዋ እናት፣ ቀዳሚዋ እመቤት ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ማሪያም፣ ማርያ]
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ማርያም ~Mary, Miriam: መሪ፣ መሐሪ፣ መሪ እማ፣ የመጀመሪያዋ እናት፣ ቀዳሚዋ እመቤት ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ማሪያም፣ ማርያ]
‘መሪ’ እና ‘እማ’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ ሰባት ሰዎች አሉ፡
I.
ማርያም /Mary:
1.
የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እናት ማርያም፥ “ወደ ቤትም
ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት...” (ማቴ 2:11፣ ሥራ 1:14)
2.
መግደላዊት ማርያም፥ “እነርሱም
ሰባት አጋንንት የወጡላት መግደላዊት የምትባል ማርያም፥” (ሉቃ 8:3)
3.
የማርታና የአልዓዛር እህት ማርያም፥ “ማርታም ኢየሱስ እንደ መጣ በሰማች ጊዜ ልትቀበለው ወጣች፤ ማርያም ግን በቤት ተቀምጣ ነበር።” (ዮሐ 11:20፣ 31፣ 33)
4.
የድንግል ማርያም እህት ፥ የቀለዮጳም ሚስት ማርያም፥ “ነገር ግን በኢየሱስ መስቀል አጠገብ እናቱ፥ የእናቱም እኅት፥ የቀለዮጳም ሚስት ማርያም፥ መግደላዊትም ማርያም ቆመው ነበር።” (ዮሐ19:25) ፣ (ማቴ 27:61፣ ማር 15:47)
5.
የማርቆስ እናት ማርያም፥
“... እጅግ ሰዎች ተከማችተው ይጸልዩበት ወደ ነበረው ማርቆስ ወደ ተባለው ወደ ዮሐንስ እናት ወደ ማርያም ቤት መጣ።” (ሥራ 12:12)
II.
ማርያም /Miriam:
1.
የአሮን እኅት ማርያም፥ (ዘጸ15:20) ፣ “የእንበረምም ልጆች አሮን፥ ሙሴ፥ ማርያም።” (1 ዜና 6:3)
2.
የዕዝራ ልጅ፥ የዬቴር ልጅ ማርያም፥
(1 ዜና 4:17)
No comments:
Post a Comment