Melchizedek ~ መልከ ጼዴቅ: The name “Melchizedek” means king of justice / HBN, “Melchizedek” means king of righteousness / SBD, ( 14:18-20) ... [Related term(s):- Melchisedec]
The name Melchizedek is derived from Melake(መልከ) and ‘Tsadq’ (ጻድቅ) The root words are ‘Meleke’ (መለከ) and ‘Tsedeqe’(ጸደቀ) The meaning is king of righteousness / Ibid.
King of Salem and priest of the most high God, “And Melchizedek king of Salem brought forth bread and wine ...” (Gen 14:18-20)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
መልከጼዴቅ ~Melchisedec, Melchizedek: ስሙ ምንጭ መንታ (ሁለት) ሲሆን፥ ትርጉሙም ሁለት ነው። ይኽውምመላክእናየሚሉት ናቸው።

መልክ እና ጻዲቅ ከሚሉ ቃላት የተገኘውመልከ ጻዲቅየሚለው ስም ነው። ትርጉሙም: መልከ ጼዲቅ፣ የእውነት መልክ የአምላክ መልክ፣ የጌታ አምሳያ ማለት ነው።

መላክ እና ጽድቅከሚሉ ቃላት የተገኘውመላከ ጽድቅየሚለው ስም ነው። ትርጉሙምመላ ጻድቅ መላክ፣ የጽድቅ መላክተኛ ማለት ነው።
[የጽድቅ ንጉሥ / መቅቃ]
v    መልከጼዴቅ /Melchisedec: የሳሌም ንጉሥና የልዑል እግዚአብሔር ካህን  “...አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል። (ዕብ 5:6)
v    መልከጼዴቅ /Melchizedek: አብርሃም ኮሎዶጎምርንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ነገሥታት ወግቶ ከተመለሰ በኋላ ተቀ የባረከው፥ አስትንም አብር የተቀበለ ንጉሥና  ካህን፥ ( 14:18-20)


No comments: