Malchijah ~ መልኪያ: (1 ዜና 9:12)
The name Malchijah is derived from Melke (መልከ) and ‘Yah’ () the meaning is likeness of Jeovah’ / Ibid.
And Adaiah the son of Jeroham, the son of Pashur, the son of Malchijah, and Maasiai the son of Adiel, ...” (1 Chr 9:12)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
መልክያ ~Malchiah, Malchijah, Melchiah: ያህ ህያው አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- መልኪኤል ሚካኤል ሚካያ ሚክያስ]

መልከእና ያህ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

በዚህ ስም የሚታወቁ ስምንት ሰዎች አሉ።
I.                        መልክያ /Malchiah:
1.                  ጳስኮር ት፥ መልክያ “...የጳስኮርም ልጅ ጎዶልያስ፥ የሰሌምያም ልጅ ዮካል፥ መልክያ ልጅ ጳስኮር ሰሙ። ( 38:1)
2.                  የጕድፍ መጣያውን በር ያደሰ መልክያ  ( 8:4)
3.                  ከወርቅ አንጥረኞቹ አንዱ፥ መልክያ ( 3:31)
4.                  የሬካብ ልጅ መልክያ ( 3:14)
II.                        መልክያ /Malchijah:
1.                  በዳዊት ዘመን፣ ለመቅደሱ ልግ ከተመደቡ፥ መልክያ  (ዜና 24:9)
2.                  በእግዚአብሔር ቤት ያመሰግኑ መካከል፥ መልክያ ( 12:42)
3.                  የካሪም ልጅ መልክያየካሪም ልጅ መልክያ የፈሐት ሞዓብ ልጅም” ( 3:11)
III.                        መልክያ /Melchiah: የጳስኮር ት፥ ካህኑ መልክያይህም የሆነው ንጉሡ ሴዴቅያስ። የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ይወጋናልና ስለ እኛ፥ እባክህ፥ እግዚአብሔርን ጠይቅ ከእኛም ይመለስ ዘንድ ምናልባት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር እንደ ተአምራቱ ሁሉ ያደርግ ይሆናል ብሎ መልክያ ልጅ ... ወደ ኤርምያስ በላከ ጊዜ ነው” ( 21:1)


No comments: