Malchiah
~ መልክያ: Jehovah's king / EBD, (ኤር 38:1)
The root
words for ‘Malchiah’ are ‘Melke’ (መልከ) and ‘yah’ (ያህ) ፥ the
meaning is ‘Jehovah is king’/
Ibid.
A priest,
the father of Pashur, “... the son of Malchiah, heard the words that Jeremiah had spoken unto all the
people, saying,” (Jer 38:1)
Other people with the same name are: The head
of the fifth division of the priests in the time of David (1 Chr 24:9); One of the priests (Neh 12:42); A priest who stood by Ezra when
he "read in the book of the law of God"; (Neh 8:4); (Neh 3:11; Neh 3:31; Neh 3:14); “The
fifth to Malchijah, the sixth to Mijamin,” (1 Chr 24:9)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
መልክያ ~Malchiah, Malchijah, Melchiah: መልከ ያህ፣ ህያው አምላክ ፣ ጌታ እግዚአብሔር ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- መልኪኤል፣ ሚካኤል፣ ሚካያ፣ ሚክያስ]
----------------------------------------------------------------------------------------------------
መልክያ ~Malchiah, Malchijah, Melchiah: መልከ ያህ፣ ህያው አምላክ ፣ ጌታ እግዚአብሔር ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- መልኪኤል፣ ሚካኤል፣ ሚካያ፣ ሚክያስ]
‘መልከ’ እና ‘ያህ’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ ስምንት ሰዎች አሉ።
I.
መልክያ /Malchiah:
1.
የጳስኮር አባት፥ መልክያ፥ “...የጳስኮርም ልጅ ጎዶልያስ፥ የሰሌምያም ልጅ ዮካል፥ የመልክያም ልጅ ጳስኮር ሰሙ።” (ኤር 38:1)
2.
የጕድፍ መጣያውን በር ያደሰ፥ መልክያ፥ (ነህ 8:4)
3.
ከወርቅ አንጥረኞቹ አንዱ፥ መልክያ፥ (ነህ 3:31)
4.
የሬካብ ልጅ፥ መልክያ፥ (ነህ 3:14)
II.
መልክያ /Malchijah:
1.
በዳዊት ዘመን፣ ለመቅደሱ አገልግሎት በዕጣ ከተመደቡ፥ መልክያ፥ (1 ዜና
24:9)
2.
በእግዚአብሔር ቤት ቁመው ከሚያመሰግኑ መካከል፥ መልክያ፥ (ነህ 12:42)
3.
የካሪም ልጅ፥ መልክያ፥ “የካሪም ልጅ መልክያ፥ የፈሐት ሞዓብ ልጅም …” (ነህ 3:11)
III.
መልክያ /Melchiah: የጳስኮር አባት፥ ካህኑ
መልክያ፥
“ይህም
የሆነው
ንጉሡ
ሴዴቅያስ።
የባቢሎን
ንጉሥ
ናቡከደነፆር
ይወጋናልና
ስለ
እኛ፥
እባክህ፥
እግዚአብሔርን
ጠይቅ
ከእኛም
ይመለስ
ዘንድ
ምናልባት
እግዚአብሔር
ከእኛ
ጋር
እንደ
ተአምራቱ
ሁሉ
ያደርግ
ይሆናል
ብሎ
የመልክያን
ልጅ
...
ወደ
ኤርምያስ
በላከ
ጊዜ
ነው”
(ኤር 21:1)
No comments:
Post a Comment