Malcham ~ ሚልኮም: The name “Malcham” means their king; their counselor / HBN, (ሶፎ1:5)
“... that swear by the Lord, and that swear by Malcham;” (Zep 1:5)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ሚልኮም ~Malcam, Malcham, Milcom: መላካም፣ መልከዓም፥ አምላኪ፣ አምልኮት ያላው፣ አምላክ ያለው ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ማልካም፣ ሞሎክ]
I.                        ሚልኮም / Malcam: “... ለእስራኤል ልጆች የሉትምን? ወይስ ወራሽ የለውምን? ስለ ምን ሚልኮም ጋድን ወረሰ? ሕዝቡስ በከተሞቹ ላይ ስለ ምን ተቀመጠ?”(ኤር 49:1)
II.                        ሚልኮም /Malcham: በሶፎንያስ የተጠቀሰው፥ የጣዖት ስም፥ “...በእግዚአብሔርና በንጉሣቸው በሚልኮም ምለው የሚሰግዱትን” (ሶፎ 1:5)
·                     የሸሐራይ ልጅ፥ ማልካም፥ (1 ዜና 8:9፣10)
III.                        ሚልኮም /Milcom: ንጉሥ ሰለሞ ን የሳተበት የጣዖት ስም፥ “ሰሎሞንም የሲዶናውያንን አምላክ አስታሮትን፥ የአሞናውያንንም ርኵሰት ሚልኮምን፥ ተከተለ።” (1 ነገ 11:5)


No comments: