Meshullemeth ~ ሜሶላም: “Meshullemeth” means friend / SBD, (2 ነገ 21:19)
The root word for ‘Meshullemeth’ is ‘Me’Selamait’
(መ’ሳለምያት)፥ the
meaning is ‘peacefulness’ / Ibid.
The mother of Amon, “Amon was twenty and two years old ...And his mother's name was Meshullemeth,
the daughter of Haruz of Jotbah” (2 Kin 21:19)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ሜሱላም ~Meshelemiah, Meshullam, Meshullemeth : መሳለመ ያህ፣ የህያው ሰላም፣ ያምላክ ሰላም፣ የህያው እርቅ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ሜሶላም]
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ሜሱላም ~Meshelemiah, Meshullam, Meshullemeth : መሳለመ ያህ፣ የህያው ሰላም፣ ያምላክ ሰላም፣ የህያው እርቅ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ሜሶላም]
‘መሳለም’ (ሰላም) እና ‘ያህ’ (ያህዌ ፣ ህያው) ከሚሉ ሁለት ቃላት
የተመሠረተ ስም ነው።
I.
ሜሱላም /Meshelemiah: የየሕዜራ
አባት፥
ሜሱላም ፥ “የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ የመገናኛው ድንኳን ደጅ በረኛ ነበረ።” (1ዜና 9:21)
II.
ሜሱላም /Meshullam:
1.
በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአታም ዘመንና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ዘመን፥
ከሰባቱ የአባቶቻቸው ቤቶች ወንድም፥
ሜሱላም፥ (1 ዜና 5:13)
2.
የየሕዜራ አባት፥
የምሺላሚት ልጅ፥ ሜሱላም፥
(1
ዜና
9:21)
3.
የፈዳያ ልጅ ሁኖ የዘሩባቤል ልጅ፥ ሜሱላም፥ (1 ዜና 3:19)
4.
ብኒያማዊው፣ የበሪዓ ልጆች ፥ሜሱላም፥ (1 ዜና 8:17)
5.
ብኒያማዊው የሆዳይዋ ልጅ ሁኖ፣ የሰሉ አባት፥ሜሱላም፥ (1 ዜና 9:7፣ ነህ 11:7)
6.
ከግዞት ተመልሰው በኢየሩሳሌም ከተቀመጡ፣ የሰፋጥያስ ልጅ፥ ሜሱላም፥ (1 ዜና 9:8)
7.
በንጉሥ ኢዮስያስ ዘመን የነበረ፥ ሜሱላም፥
(2 ዜና 34:12)
8.
በዕዝራ ዘመን የነበረው ሌዊያዊ አለቃ፥ ሜሱላም፥ (ዕዝ 8:16)
9.
“ወደ አለቆቹም ወደ አልዓዛር፥ ... ወደ ሜሱላም፥ ደግሞም ወደ አዋቂዎቹ ወደ ዮያሪብና ወደ ኤልናታን ላክሁ።” (ዕዝ 10:15)
10.
የባኒ ልጅ፥ ሜሱላም፥ (ዕዝ 10:29)
11.
ዕዝራ የህጉን
መጽሐፍ
ለህዝቡ ሲያነብ
በአጠገቡ
ከቆሙት አንዱ፥ (ነህ 8:4)
12.
በነህምያ ዘመን የቃልኪዳኑን ደብዳቤ ካተሙት ካህናት፥ (ነህ 10:7)
13.
በነህምያ ዘመን የቃልኪዳኑን ደብዳቤ ካተሙት ካህናት፥ (ነህ 10:20)
14.
ካህኑ የኪልቅያስ ልጅ ሜሱላም ፥ (1 ዜና 9:11)፥ (ነህ 11:11)
15.
ሊቀ ካህኑ ሜሱላም፥ “ከአዶ ዘካርያስ፥ ከጌንቶን ሜሱላም ፥” (ነህ 12:16)
16.
በዮአቂም ዘመን የአባቶች ቤቶች አለቆች፥ ካህኑሜሱላም፥ (ነህ 12:13)
ሜሶላም
~Meshullam, Meshullemeth: መሳለም፣ ሰላም ማግኘት፣ እርቅ መፍጠር ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ሜሱላም]
በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ።
I.
ሜሶላም /Meshullam: የኤዜልያስ አባት፥ “በንጉሡም በኢዮስያስ በአሥራ ስምንተኛው ዓመት በስምንተኛው ወር ንጉሡ ጸሐፊውን የሜሶላምን ልጅ...” (2 ነገ 22:3)
II.
ሜሶላም /Meshullemeth:
የንጉሥ አሞጽ እናት፥ “አሞጽም መንገሥ በጀመረ ጊዜ ...
እናቱም የዮጥባ ሰው የሐሩስ ልጅ ሜሶላም ነበረች።” (2 ነገ 21:19)
No comments:
Post a Comment