Melchisedec ~ መልከ ጼዴቅ: “Melchisedec” means king of righteousness / SBD, (ዕብ 5:6)... [Related term(s):- Melchizedek]
The root words for ‘Melchisedec’ are ‘Melk’ (መልክ) and ‘Tsadiq’ (ጻድቅ) ፥ the meaning is ‘who is like Jehovah’/ Ibid.
King of Salem and priest of the most high God, “...Thou art a priest for ever after the order of Melchisedec” (Heb 5:6), (Gen 14:18-20)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
መልከጼዴቅ ~Melchisedec, Melchizedek: የስሙ ምንጭ መንታ (ሁለት) ሲሆን፥ ትርጉሙም ሁለት ነው። ይኽውም ‘መላክ’ እና ‘መልክ’ የሚሉት ናቸው።

‘መልክ’ እና ‘ጻዲቅ’ ከሚሉ ቃላት የተገኘው ‘መልከ ጻዲቅ’ የሚለው ስም ነው። ትርጉሙም: መልከ ጼዲቅ፣ የእውነት መልክ፣ የአምላክ መልክ፣ የጌታ አምሳያ ማለት ነው።

‘መላክ’ እና ‘ጽድቅ’ከሚሉ ቃላት የተገኘው ‘መላከ ጽድቅ’ የሚለው ስም ነው። ትርጉሙም:  መላከ ጻድቅ፣ የህያው መላክ፣ የጽድቅ መላክተኛ ማለት ነው።
[የጽድቅ ንጉሥ / መቅቃ]
v    መልከጼዴቅ /Melchisedec: የሳሌም ንጉሥና የልዑል እግዚአብሔር ካህን፥  “...አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል።” (ዕብ 5:6)
v    መልከጼዴቅ /Melchizedek: አብርሃም ኮሎዶጎምርንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ነገሥታት ወግቶ ከተመለሰ በኋላ ተቀብሎ የባረከው፥ አስራትንም ከአብርሃም የተቀበለ ንጉሥና  ካህን፥ (ዘፍ 14:18-20)


No comments: