Kabzeel
~ ቀብስኤል ፣ ቀብጽኤል: Gathering
of God / EBD; The name “Kabzeel” means the congregation
of God
/ HBN, (ኢያ 15:21) ፣ (2 ሳሙ 23:20፣ 1 ዜና 11:22)
The name ‘Kabzeel’ is derived from ‘Eqb’Ze’’ (እቅብ’ዘ) and ‘El’ (ኤል) ፥ the meaning is ‘the congregation of the almighty lord’ /
Ibid.
One
of the "cities" of the tribe of Judah, “And the uttermost cities of the
tribe of the children of Judah toward the coast of Edom southward were Kabzeel, and Eder, and Jagur,” (Jos 15:21), the native place of the great hero Benaiah
ben-Jehoiada (2 Sam 23:20; 1 Chr 11:22),
After the captivity it was reinhabited by the Jews, and appears as Jekabzeel.
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ቀብስኤል ~Kabzeel: እቅብ ዘ ኤል፣ ለአምላክ የተጠበቀ፣ ለጌታ የተቀመጠ፣ ለእግዚአሔር የተለየ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ቀብጽኤል]
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ቀብስኤል ~Kabzeel: እቅብ ዘ ኤል፣ ለአምላክ የተጠበቀ፣ ለጌታ የተቀመጠ፣ ለእግዚአሔር የተለየ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ቀብጽኤል]
Kabzeel- ‘እቅበ’፣’ዘ’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ የቦታ ስም ነው።
በደቡብ በኩል
በምድራቸው ዳርቻ
አጠገብ እስከ
ኤዶምያስ ድንበር
ያሉት ከይሁዳ
ልጆች ነገድ
ከተሞች፥
“ቀብስኤል፥ ዔዴር፥ ያጉር፥ ቂና፥” (ኢያ 15:21)
ቀብጽኤል ~Kabzeel:
እቅብ ዘ ኤል፣ ለአምላክ የተጠበቀ፣ ለጌታ የተቀመጠ፣ ለእግዚአብሔር
የተለየ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ቀብስኤል]
Kabzeel- ‘ቅበ’፣’ዘ’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ የሰው እና የቦታ ስም ነው።
የሰው ስም፥ “በቀብጽኤል የነበረው
ታላቅ ሥራ
ያደረገው የጽኑዕ
ሰው የዮዳሄ
ልጅ በናያስ
የሞዓባዊውን የቀብስኤልን ሁለት
ልጆች ገደለ
...” (2 ሳሙ 23:20፣
1 ዜና
11:22)