Judas
~ ይሁዳ: The name “Judas” means same as
Judah
/ HBN, (ማቴ 1:2፣
3)
The name ‘Judas’ is derived from ‘Wde’
(ውደ) and ‘was’ (ዋስ) ፥ the
meaning is ‘beloved deliverer’/
Ibid.
The
patriarch, “Abraham
begat Isaac; and Isaac begat Jacob; and Jacob begat Judas and his brethren the patriarch” (Mat 1:2, 3)
Other people with the same name are: Son of
Simon (Joh 6:71; 13:2, 26), surnamed Iscariot, i.e., a man of Kerioth (Jos
15:25). He perished in his guilt, and "went unto his own place" (Act
1:25); A Jew of
Damascus (Act 9:11), to whose house Ananias was sent. The street called
"Straight" in which it was situated is identified with the modern
"street of bazaars," where is still pointed out the so-called
"house of Judas." A
Christian teacher surnamed Barsabas. He was sent from Jerusalem to Antioch
along with Paul and Barnabas with the decision of the council (Act 15:22, 27,
32), He was a "prophet" and
a "chief man among the brethren."
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ይሁዳ ~Juda, Judah, Judas, Jude, Judea: ዩዳ፣ ይሁዳ፣ ውህድ፣ ተዋሃደ፣ አንድ የሆነ፣ አይሁዳዊ ማለት ነው።
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ይሁዳ ~Juda, Judah, Judas, Jude, Judea: ዩዳ፣ ይሁዳ፣ ውህድ፣ ተዋሃደ፣ አንድ የሆነ፣ አይሁዳዊ ማለት ነው።
‘ውህደ’ ከሚለው ግስ የመጣ ስም ነው።
I.
ይሁዳ /Juda:
1.
በጌታ
የዘር
ሃረግ
የተጠቀሰ፣
የዮሴፍ ልጅ፥ “የስምዖን ልጅ፥ የይሁዳ
ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥” (ሉቃ 3:30)
2.
በጌታ የዘር ሃረግ፥ የያዕቆብ ልጅ፥ (ሉቃ3:33፣34) ፣ የአይሁድ ዘር፥ “ጌታችን
ከይሁዳ ነገድ እንደወጣ
የተገለጠ ነውና፥ …” (ዕብ 7:14) (ራእ 5:5፣ 7:5)
3.
የጌታ ወንድም በመባል የሚታወቀው፥ “ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም
የስምዖንም ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ ...” (ማር 6:3)
II.
ይሁዳ /Judah:
1.
ከሊያ የተወለደው፣ የያዕቆብ
ልጅ፥ “ደግሞም ፀነስች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች በዚህም ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አለች ስለዚህም ስሙን ይሁዳ ብላ
ጠራችው።
መውለድንም
አቆመች።”
(ዘፍ 29:35)
2.
“ይሁዳም ባያት
ጊዜ ጋለሞታን መሰለችው ፊትዋን ተሸፍና ነበርና።” (ዘፍ 38፡15)
III.
ይሁዳ /Judas:
1.
የያዕቆብ
ልጅ፥ (ማቴ 1:2
፣ 3)
2.
ጌታን አሳልፎ የሰጠው፣ የስምዖን
ልጅ የአስቆሮቱ፥ (ዮሐ 6:71፣ 13:2፣
26)፣ (ሥራ 1:25)
3.
ከይሁዳ ወገን፥ (ሥራ 9:11)
4.
ሐዋርያው በርስያን፥
(ሥራ 15:22፣ 27፣
32)
5.
ይሁዳ /Jude: ሐዋርያው፥ የያዕቆብም
ወንድም፥
(ይሁ 1:1)
IV.
ይሁዳ /Judea: በዮርዳኖስ በስተምዕራብ የፍልስጤም ምድር፣ ጌታ የተወለደበት ቦታ፥ (ማቴ 2:1፣ 5)
No comments:
Post a Comment