Joshaphat ~ ኢዮሣፍጥ: “Jehoshaphat” means whom Jehovah judges. / SBD, (1 ዜና 11:43) ... [Related term(s):- Josaphat, Jehoshaphat]
The name Joshaphat is derived from Yah’ () and ‘Sfnet’ (ስፍነት) the meaning is ‘whom Jehovah judges. / Ibid.
One of David's guard, “Hanan the son of Maachah, and Joshaphat the Mithnite,” (1 Chr 11:43)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኢዮሳፍጥ ~Jehoshaphat, Josaphat, Joshaphat: ያህ ሸፍት ያህ ሳፍት፣ ያህ መሳፍንት፣ ህያው ዳኛ፣ የጌታ ሹማምንት ማለት ነው።

ያህ እና ስፍነት ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ነው።

[ትርጉሙ እግዚአብሔር ፈርዷል ማለት ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ ሰባት ሰዎች አሉ።
I.                        ኢዮሳፍጥ /Jehoshaphat:
1.                  ንጉሥ አሳ ልጅ፥አሳም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በአባቱም በዳዊት ከተማ ከአባቶቹ ጋር ተቀበረ። ልጁም ኢዮሣፍጥ በፋንታው ነገሠ።” (1 ነገ 1524)
2.                  የአሒሉድ ልጅ  ( 8:16) (ነገ 4:3)
3.                  በእግዚአብሔር ታቦይ ፊት መለከት ይነፉ ነበር ካህናት፥  (1ዜና 15:21)
4.                  የፋሩዋ ልጅበይሳኮር የፋሩዋ ልጅ ኢዮሣፍጥ” (ነገ 4:17)
5.                  የናሜሲን ልጅ (ነገ 9:2 14)
II.                        ኢዮሣፍጥ /Josaphat: በጌታ የዘር ሐረግ፥ የአሣፍ ልጅ፥ (ማቴ 1:8)
III.                        ኢዮሣፍጥ /Joshaphat: ንጉሥ ዳዊት ዘበኞች፥ ሚትናዊው (1 ዜና 11:43)
ኢዮሴዴቅ ~Jehozadak, Jozadak: ያህ ጻድቅ ህያው ጻድቅ፣ እውነተኛ አምላክ፣ ዘላለማዊ ጌታ ማለት ነው።
ያህ(ያህዌ) እና ጽድቅ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ ሦስት ሰዎች አሉ።
I.                        ኢዮሴዴቅ /Jehozadak: የታላ ካህን፥ የሠራያ ልጅ፥ዓዛርያስም ሠራያን ወለደ ሠራያም ኢዮሴዴቅ ወለደ(1 ዜና 61415)
II.                        ኢዮሴዴቅ /Jozadak: የታላቁ ካህን የኢያሱ አባት፥ (ሐጌ 114-15) ( 12:26) (ዕዝ 3:2 8 5:2 10:18 12:26)


No comments: