Jonah ~ ዮናስ: “Jonah” means dove / SBD, (2 ነገ 14:25-27)
The name Jonah is derived from Wano’ (ዋኖ) The root word is ‘Wanos’ (ዋኖስ) The meaning is dove / Ibid.
The fifth of the Minor Prophets was the son of Amittai, and a native of Gath-hepher, “which he spake by the hand of his servant Jonah, the son of Amittai, the prophet, which was of Gathhepher.” (2 kin 14:25-27)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ዮናስ ~Jonah, Jonas: ዋኖስ፣ ርግብ፣ የዋህ፣ ትሁት፣ ቅን ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ዮና]

[ትርጉሙርግብማለት ነው / መቅቃ]

I.                        ዮናስ /Jonah: አማቴ ልጅ የጋትሔፌር በነበረው በአማቴ ልጅ በባሪያው በነቢዩ ዮናስ እጅ እንደ ተናገረው እንደ እስራኤል አምላክ እንደ እግዚአብሔር ቃል የእስራኤልን ድንበር ከሐማት መግቢያ ጀምሮ እስከ ዓረባ ባሕር ድረስ መለሰ።” (2 ነገ 14:25-27) የእግዚአብሔርም ቃል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ።” (ዮና 1:1)
II.                        ዮናስ /Jonas: ነቢዩእርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም።” ( 12:39 40 41...)


No comments: