Job ~ ኢዮብ: “Job” means persecuted / SBD, (ሕዝ 14:14 20)
The name Job is derived from Ye’Ab’ (አብ) the root words are ‘Ye’ () and ‘Ab’ (አብ) the meaning is belongs to the father / Ibid.
See also:- Job / ዮብ Jobab / ኢዮባብ
An Arabian patriarch who resided in the land of Uz, “Though these three men, Noah, Daniel, and Job, were in it, they should deliver but their own souls by their righteousness, saith the Lord GOD” (Ezk 14:14, 20)
The other person with the same name: The third son of Issachar, (Gen 46:13) called in another genealogy JASHUB (1 Chr 7:1)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኢዮብ ~Job: ኢዬአብ የአብ፣ የእግዚአብሔር ሰው፣ የአምላክ የሆነ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ኢዮባብ ኢዮአብ ዮብ ያሱብ ዩባብ ዮባብ]

አበ ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።

§     ዖፅ አገር ጻድቅ ሰው፥ ዖፅ በሚባል አገር ስሙ ኢዮብ የተባለ አንድ ሰው ነበረ ያም ሰው ፍጹምና ቅን፥ እግዚአብሔርንም የሚፈራ፥ ከክፋትም የራቀ ነበረ” ( 1:1)
§     እነዚህ ሦስት ሰዎች፥ ኖኅና ዳንኤል ኢዮብም፥ ቢኖሩባት በጽድቃቸው የገዛ ነፍሳቸውን ብቻ ያድናሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፦ (ሕዝ 14:14 20)
·                     የይሳኮር ጅ፥ ዮብ- (ዘፍ 4613) ያሱብ- (1 ዜና 7:1)


No comments: