Joshua ~ ኢያሱ: “Joshua” means saviour, or whose help is Jehovah / SBD, (ዘጸ 17:9) ... [Related term(s):- Joshah, Jeshua, Jeshuah, Jehoshuah]
The root word for Joshua is Ye’Shua’ (ሽዋ) the meaning is ‘for thousands’/ Ibid.
The son of Nun, of the tribe of Ephraim, the successor of Moses as the leader of Israel, “And Moses said unto Joshua, Choose us out men, and go out, fight with Amalek: to morrow I will stand ... (Ex 17:9)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኢያሱ ~Hoshea, Jehoshua, Jeshua, Jesus, Joshua: ያህ ሽዋ ስ፣ የሽዎች ጌታ፣ የብዙሃን አምላክ፣ የሽዎች አዳኝ፣ የብዙዎች ነጻነት ሰጭ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ሆሴዕ ኢየሱስ]

የሽህ እናዋስ ከሚሉት ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

[እግዚአብሔር ያድናል አዳኝ ማለት ነው / መቅቃ]
I.                        ኢያሱ /Hoshea:
1.                  የነዌ ልጅሙሴም የነዌም ልጅ ኢያሱ የዚህችን መዝሙር ቃሎች ሁሉ በሕዝቡ ጆሮ ተናገሩ። (ዘዳ 3244)
2.                  የዓዛዝያ ልጅ ሆሴዕ- (ዜና 27:20)
3.                  ከነህምያ ጋር የቃል ኪዳኑን ደብዳቤ ያተመ፥ ሆሴዕ- ( 10:23)
II.                        ኢያሱ /Jehoshua: ከኤ ነገድ የሆነ፥ የነዌ ልጅምድሪቱን ይሰልሉ ዘንድ ሙሴ የላካቸው ሰዎች ስም ይህ ነው። ሙሴም የነዌን ልጅ አውሴ ኢያሱ ብሎ ጠራው” (ዘኁ  1316) (ዜና 7:27)
III.                        ኢያሱ /Jeshua:
1.                  ለዘጠነኛ ሊቀ ካህናት የነበረ፥ ኢያሱ (ዕዝ2:36) (1 ዜና 24:11).
2.                  በንጉሡም በሕዝቅያስና በእግዚአብሔር ቤት አለቃ በዓዛርያስ ትእዛዝ በካህናቱ ከተሞች በየሰሞናቸው ክፍላቸውን በእምነት ይሰጡ ከተመደቡ፥ (2 ዜና 31:15)
3.                  የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ወደ ባቢሎን ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው ከተመለሱት የአገር ልጆች (ዕዝ 2:6 ዕዝ 7:11)
4.                  የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ወደ ባቢሎን ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው ከተመለሱት የአገር ልጆች (ዕዝ 2:40  7:43)
5.                  ዊያዊ፥ (ዕዝ 8:33)
6.                  ከባቢሎን መልስ የኢየሩሳሌምን ቅጥር ካደሱ፥ ( 3:19)
7.                  ዕዝራ የእግዚአብሔር ማወቅ ያስተምር የእግዚአብሔርን ሕግ መጽሐፍ ካአነበቡ ( 8:7 9:45)
8.                  ይሁ ከተማ፥ኢያሱ በሞላዳ፥ በቤትጳሌጥ፥ በሐጸርሹዓል፥( 11:26)
9.                  የቀድምኤልም ልጅ ( 12:24)
IV.                        ኢያሱ /Jesus:
1.                  ከሐዋርያው ጳውሎስ ጋር በጉዞው ላይ የነበረ፥ (ቆላ 4:11)
2.                  በመቀጠል ሕዝበ እስራኤልን ወደ ቃልኪዳን አገራቸው የመራ፥ ኢያሱ አሳርፎአቸው ኖሮ ቢሆንስ፥ ከዚያ በኋላ ስለ ሌላ ቀን ባልተናገረ ነበር። (ዕብ 4:8)
V.                        ኢያሱ /Joshua:
1.                  የነዌ ልጅ አውሴ- (ዘጸ 17:9)
2.                  (ሐጌ 1:112 2:24 ዘካ 3:13689)


No comments: