John ~ ዮሐንስ: The grace or mercy of the Lord / EBD; the same name as Johanan, a contraction of Jehoanan, Jehovah's gift / SBD, ( 4:6)
The root word Johnis ‘Yehiwan’ (ህይዋን) the meaning is ‘the living one/ Ibid.
One of the high priest's family, who, with Annas and Caiaphas, sat in judgment upon the apostles Peter and John, “And Annas the high priest, and Caiaphas, and John, and Alexander, and as many as were of the kindred of the high priest, were gathered together at Jerusalem” (Act 4:6); the same name as Johanan, a contraction of Jehoanan, Jehovah’s gift (Act 6:6)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ዮሐንስ ~John: ያዋ ዋስ፣ የህያዋንስ ህያው ዋስ ዘላለማዊ አዳኝ ማለት ነው።

ህያው እና ዋስ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

[ትርጉሙእግዚአብሔር ጸጋ ነውማለት ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ አራት ሰዎች አሉ።
1.                  መጥምቁ ዮሐንስ በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።” (ማቴ 3:1-2)
2.                  የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብ ወንድም፣ ሐዋ ዮሐንስ ( 1:19)
3.                  በነገውም አለቆቻቸውና ሽማግሌዎች ጻፎችም ሊቀ ካህናቱ ሐናም ቀያፋም ዮሐንስ እስክንድሮስም የሊቀ ካህናቱም ዘመዶች የነበሩት ሁሉ በኢየሩሳሌም ተሰበሰቡ( 4:6) ( 6:6)
4.                  የሐዋርያው የማርቆስ ሌላ ስም፥ “...ማርቆስ ወደ ተባለው ወደ ዮሐንስ እናት ወደ ማርያም ቤት መጣ።” (ሥራ 12:12 25 13:5 13 15:37)


No comments: