Kabzeel ~ ቀብስኤል ቀብኤል: Gathering of God / EBD; The name “Kabzeel” means the congregation of God / HBN, ( 15:21) (2 23:20 1 ዜና 11:22)
The name Kabzeel is derived from Eqb’Ze’’ (እቅብ) and ‘El’ (ኤል) the meaning is the congregation of the almighty lord / Ibid.
One of the "cities" of the tribe of Judah, “And the uttermost cities of the tribe of the children of Judah toward the coast of Edom southward were Kabzeel, and Eder, and Jagur, (Jos 15:21), the native place of the great hero Benaiah ben-Jehoiada (2 Sam 23:20; 1 Chr 11:22), After the captivity it was reinhabited by the Jews, and appears as Jekabzeel.
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ቀብስኤል ~Kabzeel: እቅብ ል፣ አም የተጠበቀ ለጌታ የተቀመጠ፣ ለእግዚአሔር የተለየ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ቀብኤል]
Kabzeel-ቅበእናኤልከሚሉ ቃላት የተመሠረተ የቦታ ስም ነው።
በደቡብ በኩል በምድራቸው ዳርቻ አጠገብ እስከ ኤዶምያስ ድንበር ያሉት ከይሁዳ ልጆች ነገድ ከተሞችቀብስኤል ዔዴር፥ ያጉር፥ ቂና፥ ( 15:21)
ቀብኤል ~Kabzeel: እቅብ ል፣ አም የተጠበቀ ጌታ የተቀመጠ፣ ለእግዚአብሔር የተለየ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ቀብስኤል]
Kabzeel-ቅበእናኤልከሚሉ ቃላት የተመሠረተ የሰው እና የቦታ ስም ነው።
የሰ ስም፥ ቀብጽኤል የነበረው ታላቅ ሥራ ያደረገው የጽኑዕ ሰው የዮዳሄ ልጅ በናያስ የሞዓባዊውን ቀብስኤል ሁለት ልጆች ገደለ ...( 23:20ዜና 11:22)


No comments: