Meshelemiah ~ ሜሱላም: friendship of Jehovah / EBD, (1 ዜና 9:21)
The root words for ‘Meshelemiah’ are ‘Me’Salem’ (መ’ሳለም) and ‘Yah’ (ያህ) ፥ the meaning is ‘peaceful relation with the almighty’/ Ibid.
A Levite of the family of the Korhites, called also Shelemiah. He was a temple gate-keeper in the time of David, “And Zechariah the son of Meshelemiah was porter of the door of the tabernacle ... (1 Chr 9:21)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ሜሱላም ~Meshelemiah, Meshullam, Meshullemeth: መሳለመ ያህ፣ የህያው ሰላም፣ ያምላክ ሰላም፣ የህያው እርቅ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ሜሶላም]

‘መሳለም’ (ሰላም)  እና ‘ያህ’ (ያህዌ ፣ ህያው) ከሚሉ ሁለት ቃላት  የተመሠረተ ስም ነው።

I.                        ሜሱላም /Meshelemiah: የየሕዜራ አባት፥ ሜሱላም ፥ “የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ የመገናኛው ድንኳን ደጅ በረኛ ነበረ።” (1ዜና 9:21)
II.                        ሜሱላም /Meshullam:
1.                  በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአታም ዘመንና በእስራኤል ንጉሥ በኢዮርብዓም ዘመን፥ ከሰባቱ የአባቶቻቸው ቤቶች ወንድም፥ ሜሱላም፥ (1 ዜና 5:13)
2.                  የየሕዜራ አባት፥ የምሺላሚት ልጅ፥ ሜሱላም፥ (1 ዜና  9:21)
3.                  የፈዳያ ልጅ ሁኖ የዘሩባቤል ልጅ፥ ሜሱላም፥  (1 ዜና 3:19)
4.                  ብኒያማዊው፣ የበሪዓ ልጆች ፥ሜሱላም፥ (1 ዜና 8:17)
5.                  ብኒያማዊው የሆዳይዋ ልጅ ሁኖ፣ የሰሉ አባት፥ሜሱላም፥ (1 ዜና 9:7፣ ነህ 11:7)
6.                  ከግዞት ተመልሰው በኢየሩሳሌም ከተቀመጡ፣ የሰፋጥያስ ልጅ፥ ሜሱላም፥ (1 ዜና 9:8)
7.                  በንጉሥ ኢዮስያስ ዘመን የነበረ፥ ሜሱላም፥ (2 ዜና 34:12)
8.                  በዕዝራ  ዘመን የነበረው ሌዊያዊ አለቃ፥ ሜሱላም፥ (ዕዝ 8:16)
9.                  “ወደ አለቆቹም ወደ አልዓዛር፥ ... ወደ ሜሱላም፥ ደግሞም ወደ አዋቂዎቹ ወደ ዮያሪብና ወደ ኤልናታን ላክሁ።” (ዕዝ 10:15)
10.              የባኒ ልጅ፥ ሜሱላም፥ (ዕዝ 10:29)
11.              ዕዝራ የህጉን መጽሐፍ ለህዝቡ ሲያነብ በአጠገቡ ከቆሙት አንዱ፥ (ነህ 8:4)
12.              በነህምያ ዘመን የቃልኪዳኑን ደብዳቤ ካተሙት ካህናት፥ (ነህ 10:7)
13.              በነህምያ ዘመን የቃልኪዳኑን ደብዳቤ ካተሙት ካህናት፥ (ነህ 10:20)
14.              ካህኑ የኪልቅያስ ልጅ ሜሱላም ፥ (1 ዜና 9:11)፥ (ነህ 11:11)
15.              ሊቀ ካህኑ ሜሱላም፥ “ከአዶ ዘካርያስ፥ ከጌንቶን ሜሱላም ፥” (ነህ 12:16)
16.              በዮአቂም ዘመን የአባቶች ቤቶች አለቆች፥ ካህኑሜሱላም፥ (ነህ 12:13)


No comments: