Mathusala ~ ማቱሳላ: Man of the dart / SBD, (ሉቃ 3:37) ... [Related term(s):- Methuselah, Methusael]
The name ‘Mathusala’ is derived from ‘Mutos’ (ሙቶስ) and ‘Ale’ (አለ) ፥ the meaning is ‘bitterness’ / Ibid.
The son of Enoch, “Which was the son of Mathusala, which was the son of Enoch, which was the son of Jared ...” (Luk 3:37)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ማቱሳላ ~Mathusala, Methuselah: ማቱስ አለ፣ ማዕት አለ፣ ብዙ ኖረ ማለት ነው። (ሙቶስ አለ፣ ህያው ሞት፣ ሙቶ የሚኖር ተብሎም ይተረጎማል። [ተዛማጅ ስም - ማቱሣኤል]

‘ማእት’ እና ’አለ’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተገኘ ስም ነው።

v    ማቱሳላ /Mathusala: በጌታ የዘር ሐረግ የተጠቀሰ፥ የሄኖክ ልጅ ሁኖ፣ የኖህ ቅድመ አያት፥ (ሉቃ 3:37)
v    ማቱሳላ /Methuselah: በዘጠኝ መቶ ስድሳ ዘጠነኛ ዓመቱ ሲሞት፥ በእድሜ ባለጸጋነቱ ቀዳሚውን ቦታ ይዟል፥ “ሄኖክም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ማቱሳላንም ወለደ” (ዘፍ 5:21-27)


No comments: