Madian ~ ምድያም: The name “Madian” means judgment; striving; covering; chiding / HBN, ( 7:29)
The root words for Madianare ‘Medanya’ (መዳኛ) the meaning is ‘to measure, to judge/ Ibid.
The fourth son of Abraham by Keturah, the father of the Midianites (Gen 25:2; 1 Chr 1:32), “Then fled Moses at this saying, and was a stranger in the land of Madian, where he begat two sons.” (Act 7:29)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ምድያም ~Madian, Midian, Midianites: መዳኛ፣ ፍርድ የሚሰጥበት፣ ፍትህ የሚታት፣ መናገሻ፣ ፍትህ የሰፈነበት ዋና ከተማ የምድያም አገር ሰዎች ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ማዴ ማዶ ሜዳን ምድያዊ]

v    ምድያም /Madian: ሙሴ በግብጽ ከፈርኦን ፊት ሸሽቶ ለአርባ መት የኖረበት አገር፥ ( 7:29)

v    ምድያም /Midian: የአብርሃም ልጅ፥ ከኬጡራ የወለደው። እርስዋም ዘምራንን፥ ዮቅሳንን፥ ሜዳንን፥ ምድያም የስቦቅን፥ ስዌሕን ወለደችለት። ( 25:2)
v    ምድያም /Midianites:
·                     ምድያም ነጋዶችም አለፉ እነርሱም ዮሴፍን አንሥተው ከጕድጓድ አወጡት ለእስማኤላውያንም ዮሴፍን በሀያ ብር ሸጡት ...” ( 37:28 36)
·                     ሙሴ በግብጽ ከፈርኦን ፊት ሸሽቶ የሄደበት፥ ፈርዖንም ይህን ነገር በሰማ ጊዜ ሙሴን ሊገድለው ፈለገ። ሙሴ ግን ከፈርዖን ፊት ኰበለለ፥ ምድያም ምድር ተቀመጠ በውኃም ጕድጓድ አጠገብ ዐረፈ። (ዘጸ 2:15-21) ሙሴም ከዚያ ሰው ጋር ሊቀመጥ ወደደ ልጁንም ሲፓራን ለሙሴ ሚስት ትሆነው ዘንድ ሰጠው።(ዘጸ 2:21)


No comments: