Kishi ~ ቂሳ: “Kishi” means bow of Jehovah / SBD, (1 ዜና 6:44)
The name ‘Kishi’ is derived from ‘Kashi’ (ካሺ) ፥ the meaning is ‘a bow...’ / Ibid
A Merarite, and father of ancestor of Ethan the minstrel, “... Ethan the son of Kishi, the son of Abdi, the son of Malluch,” (1 Chr 6:44)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ቂሳ ~Kishi, Kushaiah: ካሽ፣ ካሲ፣ ኩሺ ያህ፣ የሚክስ፣ ይቅር የሚል፣ ይቅር ባይ አምላክ፣ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ቂስ]

Kishi- ‘ካሰ’ ከሚለው ግስ የመጣ ስም ነው።

Kushaiah- ‘ካሽ’ እና ‘ያህ’ (ያህዌ ፣ ህያው) ከሚሉ ቃላት የተገኘ ስም ነው።
 በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ።
I.                        ቂሳ /Kishi: ሰሎሞንም የእግዚአብሔርን ቤት በኢየሩሳሌም እስኪሠራ ድረስ በመገናኛ ድንኳን ማደሪያ ፊት እያዜሙ በየተራቸው ያገለግሉ ከነበር፥ የኤታን ልጅ፥ “በግራቸውም በኩል ... ኤታን የቂሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥” (1 ዜና 6:44)
II.                        ቂሳ /Kushaiah: የኤታን ልጅ፥  (1 ዜና 15:17)


No comments: