Kushaiah ~ ቂሳ: “Kushaiah” means bow of Jehovah / SBD, (1 ዜና 15:17)
The root words for Kushaiah are ‘Kash’ (ካሽ ካሳ) and ‘Yah’ (ያህ) the meaning is ‘compensation of Jehovah’/ Ibid.
The father of Ethan the Merarite,... the son of Berechiah; and of the sons of Merari their brethren, Ethan the son of Kushaiah;” (1 Chr 15:17)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ቂሳ ~Kishi, Kushaiah: ሽ፣ ኩሺ ያህ፣ የሚክ ይቅር የሚል ይቅር አምላክ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ቂስ]

Kishi-ካሰ ከሚለው ግስ የመጣ ስም ነው።

Kushaiah-ካሽ እና ያህ (ያህዌ ህያው) ከሚሉ ቃላት የተገኘ ስም ነው።
 በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ።
I.                        ቂሳ /Kishi: ሰሎሞንም የእግዚአብሔርን ቤት በኢየሩሳሌም እስኪሠራ ድረስ በመገናኛ ድንኳን ማደሪያ ፊት እያዜሙ በየተራቸው ያገለግሉ ከነበር የኤታን ልጅ፥በግራቸውም በኩል ... ኤታን ቂሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥ (1 ዜና 6:44)
II.                        ቂሳ /Kushaiah: የኤታን ልጅ፥  (1 ዜና 15:17)


No comments: