Lazarus
~ አልዓዛር: The name “Lazarus” means assistance
of God
/ HBN; Whom God
helps / SBD, (ዮሐ 11:1)
The name ‘Lazarus’ is derived from ‘Le’zer’was’ (ለ’ዘረ’ዋስ) ፥ the
meaning is ‘relative of
the deliverer’/ Ibid
The
brother of Mary and Martha of Bethany, He
was raised from the dead after he had lain four days in the tomb “Now a certain man was sick,
named Lazarus, of Bethany, the town
of Mary ...” (Joh 11:1-44)
The other person with the same name: A beggar
named in the parable recorded (Luk 16:19-31)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
አልዓዛር ~Eleazar: ኤል አዛር፣ የጌታ ወገን፣ የተባረከ፣ የተቀደሰ፣ የአምላክ ወገን ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- አልዓዛር፣ ዓዛርኤል፣ ዓዛርኤል፣ አዛርኤል፣ ዓዛርኤል፣ ዓዝሪኤል፣ ዓዝርኤል፣ ኤሊዔዘር፣ ኤልዓዘር፣ አዛርኤል፣ ኤዝርኤል፣ ኤዝርኤል]
----------------------------------------------------------------------------------------------------
አልዓዛር ~Eleazar: ኤል አዛር፣ የጌታ ወገን፣ የተባረከ፣ የተቀደሰ፣ የአምላክ ወገን ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- አልዓዛር፣ ዓዛርኤል፣ ዓዛርኤል፣ አዛርኤል፣ ዓዛርኤል፣ ዓዝሪኤል፣ ዓዝርኤል፣ ኤሊዔዘር፣ ኤልዓዘር፣ አዛርኤል፣ ኤዝርኤል፣ ኤዝርኤል]
‘ኤል’ እና ‘ዘር’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
[ትርጉሙ እግዚአብሔር እረዳቴ ነው ማለት ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ አሥራ ሰባት ሰዎች አሉ።
I.
አልዓዛር /Eleazar:
1.
የነብዩ
ሙሴ
ወንድም፣
የአሮን ልጅ፥ (ዘጸ
6፡23)፣ (ዘኁ 3:4)
፣ (ዘኁ 26:3)
2.
በኮረብታው
ላይ የነበረው የአሚናዳብ ልጅ፥ (1 ሳሙ 7:1)
3.
ከዳዊት ኃያላን ሰራዊት አንዱ፣ የዱዲ ልጅ፥ (2 ሳሙ 23:9፣ 1 ዜና 11:12)
4.
የሜራሪ ወገን፣ የሞሖሊና
ልጅ፥ (1 ዜና 23:21 ፣ 22) ፣ (ሩት 24:28)
5.
በነህምያ ዘመን የነበረ ካህን፥ (ነህ 12:42)
6.
በባቢሎን በግዞት ዘመን፥ እንግዶች
ሚስቶችን ካገቡ፥ (ዕዝ 10:25)
7.
የፊንሐስ
ልጅ አልዓዛር፥ (ዕዝ 8:33)
8.
በጌታ የዘር ሐረግ የተገለጸው፣ የኤልዩድ ልጅ፥ (ማቴ 1:15)
II.
አልዓዛር /Eliezar:
1.
የቢኒያም ወገን የቤኬር ልጅ፥
(1 ዜና
7:8)
2.
የነብዩ ሙሴ ሁለተኛ ልጅ፥
(ዘጸ 18:4
፣
1 ዜና 23:15 ፣ 17 ፣ 26:25)
3.
ዳዊት፥
የእስራኤል ሽማግሌዎችና፥ የሻለቆችም የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳኑን ታቦት ከአቢዳራ ቤት ካመጡ ካህናት፥ (1 ዜና
15:24)
4.
በእስራኤልም
ነገዶች ላይ አለቃ የነበረ፥ የዝክሪ ልጅ አልዓዛር፥ (1 ዜና
27:16)
5.
የመሪሳ
ሰው የዶዳያ ልጅ አልዓዛር፥ (2 ዜና
20:37)
6.
በንጉሡ
በአርጤክስስ መንግሥት ከዕዝራ ጋር ከባቢሎን የወጡ የአባቶች ቤቶች አለቆች፥ (ዕዝ 8:16)፣
7.
በዕዝራ
ዘመን
ከባቢሎን ሲወጡ እንግዳ ሚስቶችን
ካገቡ፥ የኢያሱ ልጅ፥ (ዕዝ
10:18 ፣
23 ፣
31)
8.
በጌታ የዘር ሐረግ የተጠቀሰው፣ የዮራም
ልጅ፥ (ሉቃ 3:29)
·
በአብርሃም ቤት አገልጋይ የነበረ
የደማስቆ
ሰው፥
“አብራምም፦ ... የቤቴም
መጋቢ የደማስቆ
ሰው ይህ
ኤሊዔዘር
ነው አለ።”
(ዘፍ 15፡2፣3)
III.
አልዓዛር /Lazarus: ለዘር
1.
በሞተ
በሦስተኛው
ቀን
ጌታ ያስነሳው፥ የማርያምና
የማርታ ወንድም፥ (ኢያ 11:1)
2.
በሰው
ዘንድ የከበረ በእግዚአብሔር ፊት ርኵሰት መሆኑን ጌታ ሲያስተምራቸው የጠቀሰው፥ (ሉቃ 16:19-31)
No comments:
Post a Comment