Kenites ~ ቄናውያን: Possession; purchase / HBN (ዘፍ 15:19)
“The Kenites, and the Kenizzites, and the Kadmonites,” (Gen 15:19)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ቄናዊ ~Kenite, Kenites: ቀናያት፣ ቀናውያን፣ ቅን፣ ያመኑ፣ የተገዙ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ቄናት ቄናውያን ቄኔዛዊው ቄኔዝ]

Kenite-ቅኝት ከሚለው ቃል የመጣ ስም ነው።

በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ።
I.                        ቄናዊ /Kenite: ምድ ህን፣ ዮቶር፥ቄናዊ የሙሴ አማት ልጆችም ከይሁዳ ልጆች ጋር ዘንባባ ካለባት ከተማ ተነሥተው ከዓራድ በደቡብ በኩል ወዳለው ወደ ይሁዳ ምድረ በዳ ወጡ ሄደውም ከሕዝቡ ጋር ተቀመጡ ( 1:16)
II.                        ቄናውያን /Kenites: የቄና ሰዎ ምድያማን፥ ( 15:19)


No comments: