Sabeans ~ ሳባ ሰዎች: descendants of Seba; Africans / EBD, (ኢዮ 1:15)
The word ‘Sabean’ is derived from ‘Seb’ian’ (ሰብ’ያን) ፥ The meaning is ‘sabian, seven, men of Saba’/ Ibid.
“And the Sabeans fell upon them, and took them away ....” (Job 1:15)
-------------------------------------------------------------------------------------------------
ሳባ ሰዎች ~Sabeans: ሰባያን፣ ሳባውያን፣ ሳባቤት፣ የሰው ልጅ፣ የሳባ አገር ሰዎች ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ሰበንያ፣ ሰብታ፣ ሰንበት፣ ሳባ፣ ሳባታይ፣ ሳባጥ፣ ሳቤህ ፣ ሳቤዔ፣ ሴባ፣ ሤባ፣ ጸባዖት]

v    ሳባውያን፥ “እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል። የግብጽ ድካምና የኢትዮጵያ ንግድ ቁመተ ረጅሞችም የሳባ ሰዎች ወደ አንተ ያልፋሉ ...” (ኢሳ 45:14)

v    የሳባ ሰዎች፥ “...ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ” (ኢሳ 43:3)
v    ሰው፥ “ሰዎችና እንስሶችም በማቅ ይከደኑ...” (ኢዮ 3:8)
v    ሰው፥ “የደስተኞችም ድምፅ በእርስዋ ዘንድ ነበረ ከብዙም ሰዎች ጉባኤ ...” (ሕዝ 23:42)
v    ሳባውያን፥ “የሳባም ሰዎች አደጋ ጣሉ፥ ወሰዱአቸውም፥ ...” (ኢዮ 1:15)


No comments: