Philistines ~ ፍልስጥኤም: “Philistines” means immigrants / SBD, (አሞ 9:7)
The root word for Philistinesis ‘Flset’ (ፍልሰ) the meaning is ‘immigrant’/ Ibid
The Philistines-from Caphtor,Are ye not as children of the Ethiopians unto me, O children of Israel? Saith the Lord, Have not I brought up Israel out of the land of Egypt? And the Philistines from Caphtor and the Syrians from Kir” (Amo 9:7)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ፍልስጥኤም ~Philistines: ፍልሰታም፣ ፍልሰታ፣ ፍልሰት፣ የፈለሰ፣ ፈላሻ፣ ከርስቱ ከግዛቱ የተፈናቀለ ማለት ነው።
ፍልሰት ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።
·                     እስራኤልን ከግብጽ ምድር እንዳወጣ ሁሉ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር ያወጣ እግዚአብ የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር፦ እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?” (አሞ  9:7)
·                     በጌራራ ንጉሥ አቢሜሌክ ሥር ይተዳደር የነበር አገር፥በቤርሳቤህም ቃል ኪዳንን አደረጉ። አቢሜሌክና የሙሽራው ወዳጅ አኮዘት የሠራዊቱ አለቃ ፊኮልም ተነሥተው ወደ ፍልስጥኤ ምድር ተመለሱ። ( 21:32 34 26:1 8)


No comments: