Obadiah ~
አብድዩ: The name
“Obadiah” means servant
of the Lord /
HBN, (1 ነገ 18:3)
The name ‘Obadiah’ is derived from ‘Abdi’ (አብዲ) and ‘Yah’ (ያህ) ፥ the meaning is ‘servant of the Lord’ /
Ibid.
One of the six
sons of Azel, a descendant of Saul, “And Ahab called Obadiah, which was the governor of his
house ...”
(1 kin 18:3)
Other people with the same name are: A man whose sons are enumerated
in the genealogy of the tribe of Judah (1 Chr 3:21); A descendant of Issachar and a
chief man of his tribe (1 Chr 7:3); One of the six sons of Azel, a
descendant of Saul (1 Chr 8:38; 9:44); A Levite, son of Shemaiah, and
descended from Jeduthun (1 Chr 9:16; Neh
12:25); The
second of the lion-faced Gadites who joined David at Ziklag (1 Chr 12:9); One of the Princes of Judah in
the reign of Jehoshaphat (2 Chr 17:7); The son of Jehiel, of the sons of
Joab, who came up in the second caravan with Ezra (Ezr 8:9); A priest or family of priests,
who settled the covenant with Nehemiah (Neh 10:5); The fourth of the twelve minor
prophets (Oba 1:1); The
father of Ishmaiah who was chief of the tribe of Zebulun in David's reign
(1 Chr 27:19); A
Merarite Levite in the reign of Josiah, and one of the overseers of the workmen
in the restoration of the temple (2 Chr 34:12)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
አብድዩ ~Obadiah: አብደ ያህ፣ የህያው አገልጋይ፣ የአምላክ አገልጋይ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- አብዲኤል ፣ ዓብዳ ፣ አብድያስ]
----------------------------------------------------------------------------------------------------
አብድዩ ~Obadiah: አብደ ያህ፣ የህያው አገልጋይ፣ የአምላክ አገልጋይ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- አብዲኤል ፣ ዓብዳ ፣ አብድያስ]
Obadiah- ‘አብዲ’ እና ‘ያህ’ (ያህዌ ፣ ህያው) ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
[ትርጉሙ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ አሥራ ሦስት ሰዎች አሉ።
1.
ኤልዛቤል
የእግዚአብሔርን ነቢያት ባስገደለች ጊዜ አብድዩ መቶውን ነቢያት ወስዶ አምሳ አምሳውን በዋሻ ውስጥ ሸሽጎ እንጀራና ውኃ ይመግባቸው ነበር፥ (1 ነገ 18:3)
2.
የይዝረሕያ
ልጅ፥ (1 ዜና 7:3)
3.
የኤሴል
ልጅ፥ (1 ዜና 8:38)
4.
የይሒኤል
ልጅ፥
(ዕዝ 8:9)
5.
ከአስራ ሁለቱ ደቂቀ ነብያት በአራተኛ ደረጃ የሆነው፣ ነብዩ አብድዩ፥ (አብድዩ 1:1)
6.
በጺቅላግም
ከቂስ ልጅ ከሳኦል በተሸሸገ ጊዜ ወደ ዳዊት ከመጡ፥ (1 ዜና 12:9)
7.
የቃል
ኪዳኑን ደብዳቤ ካተሙት ካህናት፥ “ሜሪሞት፥
አብድዩ፥ ዳንኤል፥
ጌንቶን፥ ባሮክ”
(ነህ 10:5፣6)
8.
በዛብሎን
ላይ አለቃ የነበረ፥ የይሽማያ አባት፥ (1 ዜና 27:19)
9.
የኢየሩሳሌም ንጉሥ ኢዮስያስ፣ የእግዚአብሔርን
የአምላኩን ቤት ይጠግኑ ዘንድ ካዘዛቸው፥ የሜራሪ ልጅ፥ (2 ዜና 34:12)
10.
በዕዝራ ዘመን ከግዞት ከተመለሱት፣ የይሒኤል
ልጅ፥
(ዕዝ 8:9)
11.
“የሐናንያም ልጆች ፈላጥያና የሻያ ነበሩ። የረፋያ ልጆች፥ የአርናን ልጆች፥ የአብድዩ
ልጆች፥ የሴኬንያ ልጆች” (1 ዜና 3:21)
12.
የሰሙስ
ልጅ፥
(1 ዜና 9:16፣ ነህ 12:25)
·
የእስራኤል ንጉሥ ኢዮሳፍጥ፥
የእግዚአብሔርን የሕጉን መጽሐፍ ይዘው በይሁዳ ያስተምሩ ካዘዛቸው፣ አብድያስ፥ (2 ዜና 17:7)
No comments:
Post a Comment