Pathros ~ ጳትሮስ: “Pathros” means region of the south / SBD, ( 11:11)
The name Pathros is derived from Pater (ፓተር) and ‘Ras’ (ራስ) the meaning is head of fathers / Ibid.
... from Egypt, and from Pathros, and from Cush, and ...” (Isa 11:11)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ጳትሮስ ~Pathros: ባተ ራስ፣ ቤተ ራስ፣ የበላይ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ጴጥሮስ]

ከአርባ ዓመት በኋላ እስራኤላንን፣ ከተበተኑባቸው አሕዛብ ዘንድ እሰበስባለሁብሎ በተናገረው ትንቢት የተጠቀሰ የቦታ ስም፥በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል የቀረውን የሕዝቡን ቅሬታ ከአሦርና ከግብጽ፥ ጳትሮስ ከኢትዮጵያ፥ ከኤላምና ከሰናዖር ከሐማትም፥ ከባሕርም ደሴቶች ይመልስ ዘንድ ጌታ እንደ ገና እጁን ይገልጣል።” ( 11:11)



No comments: