Gibea ~ ጊብዓ: “Gibea” means a hill / SBD, (1 ዜና 249)... [Related term(s):- Gibeah, Gibeon]
The name Gibea is derived from Gebeya’ (ገበያ) the meaning is market place / Ibid.
 “...Sheva the father of Machbenah, and the father of Gibea: and the daughter of Caleb was Achsa.” (1 Chr 2:49)
-------------------------------------------------------------------------------------------------
ጊብዓ ~Gibea, Gibeah: ገበያ መገበያያ ቦታ፣ ከፍ ያለ ቦታ፣ ዳገት፣ ኮረብታማ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ገባዖን ጌቤ]

[ጉብታ ወይም ኮረብታ ማለት ነው / መቅቃ]

በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች እና ሁለት ቦታዎች አሉ።

I.                        ጊብዓ /Gibea: የሱሳ ልጅ፥ ደግሞም የመድማናን አባት ሸዓፍንና የመክቢናንና ጊብዓ አባት ሱሳን ወለደች የካሌብም ሴት ልጅ ዓክሳ ነበረች።” (1ዜና 249)
II.                        ጊብዓ /Gibeah:
1.                  ኢያሱ የባልጩት መቍረጫ ሠርቶ የእስራኤልን ልጆች የገረዘበ ስፍራ ስም፥ኢያሱም የባልጩት መቍረጫ ሠርቶ የግርዛት ኮረብታ በተባለ ስፍራ የእስራኤልን ልጆች ገረዘ።” ( 5:3)ዮቅድዓም፥ ዛኖዋሕ፥ ቃይን፥ ጊብዓ ተምና አሥር ከተሞችና መንደሮቻቸው።” ( 15:57)
2.                  የካሌብ ልጅ፥ (1 ዜና 2:49)
3.                  (1 ሳሙ 1315)

No comments: