Gaza ~ ጋዛ: “Gaza” means the fortified; the strong, / SBD, (ዘፍ 10:19)
The name Gaza is derived from Geza’ (ገዛ) the meaning is ‘controlled, ruled, governed...’ / Ibid.
One of the five chief cities of the Philistines, “And the border of the Canaanites was from Sidon, as thou comest to Gerar, unto Gaza... (Gen 10:19)
-------------------------------------------------------------------------------------------------
ጋዛ ~Gaza, Gazathites: ጋዛ ገዛ፣ ገዥ፣ ተቆጣጣሪ፣ አስተዳደራዊ ቦታ፣ ጠንካራ ምሽግ ማለት ነው። ጋዛይት ጋዛን፣ የጋዛ አገር ሰዎች

ገዛ ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።

[ምሽግ ማለት ነው / መቅቃ]
I.                        ጋዛ /Gaza: የከነዓናውያን ወሰን ፍልስጤማ ከተሞች አንዱ፥ የከነዓናውያንም ወሰን ከሲዶን አንሥቶ ወደ ጌራራ በኩል ሲል እስከ ጋዛ ድረስ ነው ወደ ሰዶምና ወደ ገሞራ፥ ወደ አዳማና ወደ ሰቦይም በኩልም ሲል እስከ ላሣ ድረስ ነው።” (ገላ 10:19)
II.                        ጋዛ /Gazathites: የጋ ነዋሪዎች፥ በግብፅ ፊት ካለው ከሺሖር ወንዝ ጀምሮ በሰሜን በኩል እስካለችው የከነዓናውያን ሆና እስከ ተቈጠረችው እስከ አቃሮን ዳርቻ ድረስ፥ ጋዛ የአዛጦን፥ የአስቀሎና፥ የጌት፥ የአቃሮን፥ አምስቱ የፍልስጥኤማውያን መኳንንት” (ኢያ 133)

No comments: