Father ~ አባት: a name applied: to any ancestor; as a title of respect to a chief, ruler, or elder; the author or beginner of anything is also so called; e.g., Jabal and Jubal / EBD, (ዘዳ 1:11) ... [Related term(s):- Abba]
To any ancestor, “The Lord God of your fathers make you a thousand times so many more as ye are, and bless you, as he hath promised you! (Deut 1:11; 1 Kin 15:11; Mat 3:9; 23:30, etc.)
v   As a title of respect to a chief, ruler, or elder, etc. (Jud 17:10; 18:19; 1 Sam 10:12; 2 Kin 2:12; Mat 23:9, etc.)
v   The author or beginner of anything is also so called; e.g., Jabal and Jubal (Gen 4:20, 21; comp. Job 38:28)
----------------------------------------------------------------------------------------------
~Father: አባት፣ ዘር፣ አባ ዘር አብ ር፣ አብ ት፣ አብ ወገ ማለ ነው።
v    አባ እማ ማለት ሳያውቅ የልጅነት ምልክት እግዚአብሔርም፦ ሕፃኑ አባቱንና እናቱን መጥራት ሳያውቅ የደማስቆን ሀብትና የሰማርያን ምርኮ በአሦር ንጉሥ ፊት ይወስዳልና ስሙን፦ ምርኮ ፈጠነ፥ ብዝበዛ ቸኰለ ብለህ ጥራው አለኝ።” (ኢሳ 8:4)
v    ወላጅ አባት፥ መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።” (ኤፌ 6:2)
v    የሥላሴ ምሳሌ ሲሆን፣ ውኃው የእግዚአብሔር አብ ምሳሌ ነው፥የሚመሰክሩት መንፈሱና ውኃው ደሙም ሦስት ናቸውና፤ ሦስቱም በአንድ ይስማማሉ።” (1 ዮሐ 5:7 8)
v    ሽማግሌ፥ሽማግሌ የሆነውን አትገሥጸው፥ እርሱን ግን እንደ አባት፥ ጎበዞችን እንደ ወንድሞች፥ የሸመገሉትን ሴቶች እንደ እናቶች፥ ቆነጃጅቱን እንደ እኅቶች በፍጹም ንጽሕና ለምናቸው።” (1 ጢሞ 5:1)
v    አምላካችን፥ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ። (ገላ 1:4)በእናንተ የሚናገር አባታችሁ መንፈስ ነው እንጂ፥ የምትናገሩ እናንተ አይደላችሁምና።” (ማቴ 10:20 29)
v    እግዚአብሔር አምላክ፥የሰጠኝ አባ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም።” (ዮሐ 10:29)
v    እናንተ የአባታችሁን ሥራ ታደርጋላችሁ አላቸው። እኛስ ከዝሙት አልተወለድንም አንድ አባ አለን እርሱም እግዚአብሔር ነው አሉት።” (ዮሐ 8:41)

No comments: