Gabriel ~ ገብርኤል: “Gabriel” means man of God / SBD, (ዳን 8፡16)
The root words for ‘Gabriel’ are ‘Gebre’ (ገብረ) and ‘El’ (ኤል) ፥ The meaning is ‘servant of the almighty lord’/ Ibid.
An angel sent by God to announce to Zacharias the birth of John the Baptist, and to Mary the birth of Christ (Luk 1:11)
He was also sent to Daniel to explain his visions, “And I heard a man's voice between the banks of Ulai, which called, and said, Gabriel, make this man to understand the vision.” (Dan 8:16; 9:21)
-------------------------------------------------------------------------------------------------
ገብርኤል ~Gabriel: ገብረ ኤል፣ የጌታ አገልጋይ፣ የእግዚአብሔር ሠራተኛ፣ ገብረ አምላክ፣ ገብረ እግዚአብሔር ማለት ነው።

‘ገብረ’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ የመልአክ ስም ነው።

[“የእግዚአብሔር ሰው” ማለት ነው / መቅቃ]
v    ነብዩ ዳንኤል፥ ገና በጸሎት ሲናገር አስቀድሞ በራእይ አይቶት የነበረው ሰው፥ “በኡባልም ወንዝ መካከል። ገብርኤል ሆይ፥ ራእዩን ለዚህ ሰው አስታውቀው ብሎ የሚጮኸውን የሰውን ድምፅ ሰማሁ:” (ዳን 8፡16) ፣ (ዳን 9:21)
v    የጌታ ኢየሱስ እና  የመጥምቁ ዩሐንስን መጸነስ ያበሰረ፥  “መልአኩም መልሶ፦ እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ፥ እንድናገርህም ይህችንም የምሥራች እንድሰብክልህ ተልኬ ነበር፤” (ሉቃ 1፡9)

No comments: