Gedaliah ~ ጎዶልያስ: made great by
Jehovah.
/ EBD, (1 ዜና 25፡3፣ 9)
The root words for ‘Gedaliah’ are ‘Gedel’ (ገድለ) and ‘Yah’ (ያህ)፥ The meaning is ‘work of Jehovah’/
Ibid.
The son of Jeduthum, “Of
Jeduthun: the sons of Jeduthun; Gedaliah,
and Zeri, and Jeshaiah, Hashabiah ... to give
thanks and to praise the LORD.” (1 Chr 25:3, 9)
Other
people with the same name are: The grandfather of the prophet Zephaniah, and the
father of Cushi (Zep 1:1); One of the Jewish nobles who conspired against
Jeremiah (Jer 38:1); Son of Ahikam; Jeremiah’s protector (Jer 26:24)
-------------------------------------------------------------------------------------------------
-------------------------------------------------------------------------------------------------
ጎዶልያስ ~Gedaliah: ገድለ ዋስ፣ ገድለ ያህ፣ የህያው ገድል፣ የእግዚብሔር ገድል፣ የአምላክ ታላቅ ሥራ፣ የአብ ሥራ ማለት ነው።
Gedaliah- ‘ገድል’ እና ‘ያህ’ (ያህዌ ፣ ዋስ) ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ነው።
[ትርጉሙ “እግዚአብሔር ታላቅ ነው” ማለት ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ አራት ሰዎች አሉ።
1. የኤዶታም ልጅ፥ ጎዶልያስ፥ “ከኤዶታም የኤዶታም ልጆች ጎዶልያስ፥ ጽሪ፥ ...” (1 ዜና 25፡3፣9)
2.የአኪቃም ልጅ፥ ጎዶልያስ፥ (2 ነገ 25:22)
3.የጳስኮርም ልጅ፥ የኤርምያስ ሴራ ከጠነሰሱ የአይሁድ ህግ አዋቂዎች፥ ጎዶልያስ፥(ኤር 38:1)
4.የአማርያ ልጅ፣ የኵሲ አባት ሁኖ የነብዩ ሶፎንያስ አያት፥ (ሶፎ 1:1)

No comments:
Post a Comment