Fruit ~ ፍሬ: a word as used in Scripture denoting produce in general, whether vegetable or animal / EBD, (ሉቃ 1፡42)
The name ‘Fruit’ is derived from ‘Feriat’ (ፍሪያት) ፥ the meaning is ‘produces, seeds, offspings...’ / Ibid
“And... blessed art thou among women, and blessed is the fruit of thy womb.” (Luk 1:42)
-------------------------------------------------------------------------------------------------  ፍሬ ~Fruit: ፍሩት፣ ፍሬያት፣ ምርት፣ ልጅ፣ ውጤት ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ኤፍራታ፣ ኤፍሬም፣ ኤፍሮን፣ ኦፊር፣ ፉራ]
Fruit- ‘ፍሬያት’ ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።
[ከሕያው ፍጥረት ሁሉ የሚገኝ / መቅቃ]
·                     የማርያም ልጅ፥ ጌታ ኢየሱስ በእናቱ ማህጸን እያለ  የተጠራበት፥“በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች። አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው:” (ሉቃ 1፡42)
·                     የጽድቅ ስራ፥ “ለዘሪ ዘርን ለመብላትም እንጀራን በብዙ የሚሰጥ እርሱም የምትዘሩትን ዘር ይሰጣችኋል ያበረክትላችሁማል ፥ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያሳድጋል፤” (ገላ 5:22 ፣ 23)
·                     ውጤት፥ “የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤” (ኤፌ 5:9)
·                     በጉ ነገር፥“ላይኛይቱ ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጽሕት ናት፥ በኋላም ታራቂ፥ ገር፥ እሺ ባይ ምሕረትና በጎ ፍሬ የሞላባት፥ ጥርጥርና ግብዝነት የሌለባት ናት።” (ያዕቆ 3:17 ፣ 18)

No comments: