Festival: Festivals,
Religious / EBD, (ሌዌ 23)
The root
words for ‘Festival’
are ‘Fiesta’ (ፌስታ) and ‘Beal’ (በዓል) ፥ The meaning is ‘holyday celebration’/ Ibid. (Lev 23)
There were daily (Lev 23),
weekly, monthly, and yearly festivals, and great stress was laid on the regular
observance of them in every particular (Num 28:1-8;
Ex 29:38-42; Lev 6:8-23;
Ex 30:7-9; 27:20)
v The weekly Sabbath (Lev 23:1-3; Exo 19:3-30;
20:8-11; 31:12, etc.)
v
The
seventh new moon or the feast of Trumpets (Num 28:11-15; 29:1-6)
v
The
Sabbatical year (Ex 23: 14:110, 11; Lev 25:2-7)
v The year of jubilee (Lev 2335-35; 25:: 816-16;
27:16-25)
The great feasts were:
·
The Passover
·
The feast of Pentecost, or of weeks
·
The
feast of Tabernacles, or of ingathering;
on each of these occasions every male Israelite was commanded "to appear
before the Lord" (Deut 27:7; Neh 8:9-12). The promise that God would
protect their homes (Ex 34:23, 24) while all the males were absent in Jerusalem
at these feasts was always fulfilled.
§ The Day of Atonement, the tenth day of the seventh
month (Lev 16:1, 34; 23:26-32; Num 29:7-11)
§ Of the post-Exilian festivals reference is made to
the Feast of Dedication (Joh 10:22). This feast was appointed by Judas
Maccabaeus in commemoration of the purification of the temple after it had been
polluted by Antiochus Epiphanes. The "feast of Purim", Est 9:24-32,
was also instituted after the Exile (Joh 5:1.)
----------------------------------------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------------------------------------------
ፌስቲ’ቫል ~Festival (ፌስቲ’ቫል- ይህ ቃል በአማረኛው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አይገኝም።): ፌስቲ ቫል፣ ፌሽታ በዓል፣ ግብዣ፣ ድግስ፣ አመት ባል፣ የደስታ ቀን፣ ዓውደ አመት ማለት ነው። (ሌዌ 23)
‘ፌስታ’ እና ‘በዓል’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
v
ለዘወትር
መሥዋዕት፥
“... ለዘወትር ለሚቃጠል መሥዋዕት ነውር …” (ዘኁ 28:1-8) ፥ “በመሠዊያውም
ላይ የምታቀርበው
ይህ ነው በቀን በቀን ዘወትር ሁለት የዓመት ጠቦቶች ታቀርባለህ።” (ዘጸ 29:38-42) ፥ (ዘሌ 6:8-23) “አንተም መብራቱን ሁልጊዜ ያበሩት ዘንድ …” (ዘጸ 27:20)
v
ሰንበት፥ “ስድስት ቀን ሥራ ይሠራል በሰባተኛው ቀን ግን የዕረፍት ሰንበት
ነው የተቀደሰ ጉባኤ ይሆንበታል ምንም ሥራ አትሠሩም በምትኖሩበት ሁሉ ለእግዚአብሔር ሰንበት ነው።” (ዘሌ 23:1-3) ፣
(ዘጸ 19:3-30) ፣
“የሰንበትን ቀን
ትቀድሰው ዘንድ አስብ” (20:8-11)፣
“... እኔ የምቀድሳችሁ
እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቁ ዘንድ በእኔና በእናንተ ዘንድ ለልጅ ልጃችሁ ምልክት ነውና ሰንበቶቼን ፈጽሞ ጠብቁ።” (ዘጸ 31:12፣13)
፣ (ዘኁ 28:11-15)
v
የዕረፍት
ሰንበት፥ “በዓመት
ሦስት ጊዜ በዓል ታደርግልኛለህ።” (ዘጸ 23:
14:110፣ 11)
፣ “በሰባተኛው
ዓመት ግን ለምድሪቱ የዕረፍት ሰንበት፥ ለእግዚአብሔር ሰንበት” (ዘሌ 25:2-7)፣ (ሌዌ 2335-35፣ 25፣
816-16፣ 27:16-25)
v
ድግስ፥ “…
ብላ በአምላክህም በእግዚአብሔር ፊት ደስ ይበልህ።”
(ዘዳ 27:7)፣
“... ሊበሉና
ሊጠጡ እድል ፈንታም ሊሰድዱ ደስታም …” (ነህ 8:9-12)
v
“… ወንድ ሁሉ በእስራኤል አምላክ በጌታ በእግዚአብሔር ፊት በዓመት ሦስት ጊዜ ይታይ።” (ዘጸ 34:23፣ 24)
v
ስለ
ኃጢአታቸው፥
“ይህም
አንድ ጊዜ በዓመት ለእስራኤል ልጆች ስለ ኃጢአታቸው ሁሉ ያስተስርይ ...” (ዘሌ 16:
34፣ 23:26-32)፣ “ከዚህም ከሰባተኛው ወር በአሥረኛው
ቀን የተቀደሰ ጉባኤ
ይሁንላችሁ …” (ዘኁ29:7-11)
v
የመቅደስ
መታደስ፥
“በኢየሩሳሌምም
የመቅደስ መታደስ በዓል ሆነ፤” (ዮሐ10:22) ፥ “አይሁድ እነዚህን ሁለት ቀኖች
እንደ ጽሕፈቱና እንደ ጊዜው በየዓመቱ ይጠብቁ ዘንድ፥ ... በአይሁድ ዘንድ እንዳይሻሩ፥
... ሥርዓት
አድርገው ተቀበሉ።”
(አስ9:24-32) ፣
(ዮኅ5:1.)
No comments:
Post a Comment