Heaven ~ሰማይ:
The whole
universe / EBD, (ዘፍ 1:2)
The name ‘Heaven’ is derived from ‘Hiwan’
(ሂዋን) ፥ the meaning
is ‘life, alive,
the living...’ /
Ibid
See also:- Heaven
/
ቅዱስ ማደሪያ
Indicate the whole universe, “In the beginning God created the heaven and the earth” (Gen 1:1)
There are four words
thus rendered in the Old Testament which we may briefly notice.
v Shamayim (ሰማይ) this is the word used
in the expression "the heaven and the earth," or "the upper and
lower regions." (Gen
1:1)
v Marom (መ’ራማ) used for heaven in (Ps 18:16; Is 24:18; Jer 25:30)
v Properly speaking it means a mountain as in (Psa
102:19; Eze 17:23)
v Shechakim (አቅንተህ፣ ሽቅብ) "expanses," with reference to the extent
of heaven ( Job 35:5)
v St. Paul’s expression "third heaven (ሦስተኛ ሰማይ ፥ ዘማየ ሰማያት)"
v
(2 Cor
12:2) had led to much conjecture.
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ሰማይ ~Heaven: ሂዋነ፣ የህያው ቦታ፣ የዘላለማውያን ማረፊያ ማለት ነው። [ተለዋጭ ስሞች- በቅዱስ
ማደሪያው፣ መቅደሱ ከፍታ]
Heaven- ‘ህያዋን’ ከሚለው ቃል የመጣ ስም ነው።
v
መንፈሳዊ
አለም፣
የህያዋን መኖሪያ፥
“በመጀመሪያ
እግዚአብሔር
ሰማይንና
ምድርን
ፈጠረ።”
(ዘፍ
1፡1)
v
ከመሬት በላይ ያለ፥ “ከላይ
ሰደደ ወሰደኝም፥ ከብዙ ውኆችም አወጣኝ”(መዝ 18:16)፣
“የሰማይ መስኮቶች ተከፍተዋልና፥ ...ከገደልም
የወጣ በወጥመድ ይያዛል።” (ኢሳ 24:18)፣
“ስለዚህ ይህን ቃል ሁሉ ትንቢት ትናገርባቸዋለህ፥ እንዲህም ትላቸዋለህ። እግዚአብሔር በላይ ሆኖ ይጮኻል፥ በቅዱስ ማደሪያውም ሆኖ ድምፁን ያሰማል በበረቱ ላይ እጅግ ... ይጮኻል።” (ኤር 25:30)
v
ሰማየ ሰማያት፥“እግዚአብሔር
ከመቅደሱ ከፍታ ሆኖ ተመልክቶአልና፥ ከሰማይ
ሆኖ ምድርን አይቶአልና (መዝ 102:19)፥ ከፍ
ባለው በእስራኤል ተራራ ላይ እተክለዋለሁ፥ ቅርንጫፎችም ያወጣል ፍሬም ያፈራል ...በቅርንጫፎቹም
ጥላ በክንፍ የሚበርር ሁሉ ይጠጋል።” (ሕዝ 17:23
፥ 33:26) “ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አቅንተህ እይከአንተም ከፍ ከፍ ያሉትን ደመናት ተመልከት።” (ኢዮ 35:5)
v
ሰማየ ሰማያት፥
“... እንዲህ ያለው ሰው ከአሥራ አራት ዓመት በፊት እስከ ሦስተኛው ሰማይ
ድረስ ተነጠቀ።” (2 ቆሮ 12:2)
No comments:
Post a Comment