Hallelujah ~ ሃሌ ሉያ: praise ye Jehovah / EBD, (ራእ 19፡1፣ 3፣ 4፣ 6)
The root words for ‘Hallelujah’ are ‘Halle‘le’’ (ሃለ’ለ) and ‘Jah’ (ያህ) ፥ The meaning is ‘call, cry, sing, speak ... to the almigthy’/ Ibid.
“And after these things I heard a great voice of much people in heaven, saying, Hallelujah; Salvation, and glory, and honour, and power, unto the Lord our God:” / NIV, (Rev 19፡1, 3, 4, 6)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
 ሃሌሉያ ~Alleluia, Praise ye the Lord: ሃሌ ለ ያህ፣ አምላክን ጠራ፣ ለህያው ጌታ ዘመረ፣ እግዚአብሔርን አመሰገነ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ሂሌል፣ ማህለህ፣ ማህለት]
‘ሃሌ’ እና ‘ለ’ያህ’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ቃል ነው።
‘ሃሌ’- ሃሎ፣ እልል ማለት፣ መጮህ፣ መጣራት፣ ማመስገን፣ መዘመር፣ መዝፈን ማለት ነው።
‘ያ’- ያህ፣ ያህዊ፣ ህያው፣ ዘላለማዊ አምላክ፣ እግዚአብሔር ማለት ነው።
[ሃሌታና እልልታ በሚስጢር አንድ ነው ፥ ሰብሑ፡ እግዚእ ፤ ሰብሑ፤ ያህ እግዚእ አምላክ / ኪወክ / አ]
[በእብራይስት “እግዚአብሔርን አመስግኑ” ማለት ነው። / የመቅቃ]
I.                        ሃሌ ሉያ /Alleluia: ነብዮ ዮሐንስ በራእይ ያየውን ሲናገር የተጠቀመው ቃል፥ “ሃሌ ሉያ፤ በዝሙትዋ ምድርን ያጠፋችይቱን ታላቂቱን...” (ራእ 19፡1፣3፣ 4፣ 6)
II.                        ሃሌሉያ /Praise ye the Lord: ንጉሥ ዳዊት ያመሰገነበት ቃል፥ “በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ፥ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ በመካከልሽም። ሃሌሉያ” (መዝ 116:19)


No comments: