Vine ~ ወይን: Wine / ወይን (ዘፍ 9:20)
“And Noah began to be an husbandman, and he planted a vineyard:” (Gen 9:20)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ወይን ~Vine, Wine: ወይነ፣ ዋይን፣ ወይን ጠጅ ማለት ነው።

‘ወይን’ ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።

I.                        ወይን /Vine: “ኖኅም ገበሬ መሆን ጀመረ፥ ወይንም ተከለ።” (ዘፍ 9:20)

II.                        ወይን /Wine:
·                     ወይን ከኖህ ዘመን ጀምሮ የሚታወቅ ጥንታዊ መጠጥ ነው፥“ኖኅም ገበሬ መሆን ጀመረ፥ ወይንም ተከለ።” (ዘፍ 9:20)
·                     የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅ ለአብርሃም ያቀረበለት፥ “የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ እርሱም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ።” (ዘፍ 14:18 )
·                     “መልአኩም ማጭዱን ወደ ምድር ጣለው፥ በምድርም ካለው ከወይን ዛፍ ቈርጦ ወደ ታላቁ ወደ እግዚአብሔር ቍጣ መጥመቂያ ጣለ።” (ራእ 14:19)




No comments: