Simon ~ ሲሞን፣ ስምዖን: The name “Simon” means that hears; that
obeys / HBN,
(ሥራ 8:9) ... [Related term(s):- Simeon]
The name ‘Simon’ is derived from ‘Sman’ (ስማን) ፥ the meaning is ‘hear, obey’ /
Ibid.
See also:- Simon
/
ስምዖን ፥ (ማቴ 10:4)
Simon
Magus, a Samaritan living in the apostolic age, distinguished as a sorcerer or
"magician," from his practice of magical arts, “But
there was a certain man, called Simon
...”
(Act 8:9)
Simon / ስምዖን: Simon
the Canaanite, one of the twelve apostles, “Simon the Canaanite, and Judas
Iscariot, who also betrayed him” (Mat 10:4)
Some other people with the same name are: Simon the
brother of Jesus; the only
undoubted notice of this Simon occurs in (Mat 13:55; Mar 6:3); Simon, a resident at Bethany,
distinguished as "the leper." It is not improbable that he had been
miraculously cured by Jesus. (Mat 26:6); Simon the tanner (Act 9:43); Simon the father of Judas
Iscariot (Joh 6:71; 13:2, 26);
Simon
of Cyrene, a Hellenistic Jew, born at Cyrene, on the north coast of Africa, who
was present at Jerusalem at the time of the crucifixion of Jesus, either as an
attendant at the feast (Act 2:10)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ሲሞን ~Simon: ስማን፣ ሰማ፣ አዳመጠ፣ ተረዳ፣ ታዘዘ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ስምዖን፣ ሲሞን፣ ሺሞን]
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ሲሞን ~Simon: ስማን፣ ሰማ፣ አዳመጠ፣ ተረዳ፣ ታዘዘ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ስምዖን፣ ሲሞን፣ ሺሞን]
‘ስማ’ ከሚለው ቃል የመጣ ስም ነው።
[ሰማ ከሚለው ግስ የተገኘ ነው / መቅቃ]
ሀሰተኛ ነብይ የነበረ፥ በሁዋላ ግን አምኖ በሐዋርያት የተጠመቀ፥ “ሲሞን የሚሉት
አንድ ሰው
ግን። እኔ
ታላቅ ነኝ
ብሎ...”(ሥራ 8:9)
ስምዖን ~Shimeon, Simeon, Simon: ሰማነ ፣ ሰማ፣ አዳመጠ፣ ተረዳ፣ ተገነዘበ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ሲሞን]
‘ስማን’ ከሚለው ቃል የመጣ ስም ነው።
[ሰማ ከሚለው ግስ የተገኘ ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ ሰባት ሰዎች አሉ።
I.
ስምዖን /Shimeon: በነብዩ
ዕዝራ
ዘመን፥
በባቢሎን
በምርኮ፥
እንግዶቹን ሚስቶች አግብተው ፥
አያሌ ልጆችን ከወለዱ ካህናት፥ (ዕዝ 10:31)
II.
ስምዖን /Simeon: ልያ ለያዕቆብ
የወለደችለት ልጅ፥
“ደግሞም
ፀነሰች፥
ወንድ
ልጅንም
ወለደች
እኔ
እንደ
ተጠላሁ
እግዚአብሔር
ስለ
ሰማ ይህን ደገመኝ አለች ስሙንም ስምዖን ብላ
ጠራችው።”
(ዘፍ 29:33)
III.
ስምዖን
/Simon:
1.
ቀነናዊውም ስምዖን ፥ (ማቴ 10:4)
2.
የጌታ ወንድም ተብሎ የተጠቀሰው የያቆብና የዮሳ ወንድም፥ “ይህ
የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?” (ማቲ13:55)
፣ “ይህስ
ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም
ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ በዚህ በእኛ ዘንድ አይደሉምን? አሉ …” (ማር 6:3)
3.
ጌታን ተቀብሎ ያስተናገደ ፥
ለምጻሙ
ስምዖን፥
(ማቴ 26:6)
4.
የአስቆሮቱ ይሁዳ አባት፥ ስምዖን፥
(ዮሐ 6:71፣ 13:2፣ 26)፣
(ሥራ 2:10)
5.
ቆርበት ፋቂው ስምዖን፥
(ሥራ 9:43)
No comments:
Post a Comment