Shimi
~ ሰሜኢ: the same as Shimei / SBD, Renowned / SBD, (ዘጸ 6:17) ... [Related
term(s):- Shimea, Shimeah,
Shimeam, Shimei, Shimhi]
The name ‘Shimi’ is derived from ‘Smie’ (ስሜ) ፥ the meaning is ‘my
name’/
Ibid.
Same as Shimei, “The sons
of Gershon; Libni, and Shimi,
according to their families” (Ex 6:17)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ሰሜኢ ~Shimei, Shimhi, Shimi: ስሜ፣ ስም፣ ዝና፣ መጠሪያ፣ መታወቂያ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ሳሚ]
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ሰሜኢ ~Shimei, Shimhi, Shimi: ስሜ፣ ስም፣ ዝና፣ መጠሪያ፣ መታወቂያ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ሳሚ]
‘ስመ’ ከሚለው ግስ የተገኘ ስም ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ አሥራ አራት ሰዎች አሉ።
I.
ሰሜኢ
/Shimei:
1.
የኢዮኤል ልጅ፥ “ልጁ
ጎግ፥ ልጁ ሰሜኢ፥ ልጁ ሚካ፥” (1 ዜና
5:4፣5)
2.
ከሌዊ ልጆች፥ የጌድሶን ልጅ፥
ሰሜኢ፥ (ዘኁ 3:18)፣ (1 ዜና 6:17፣29)
3.
የፈዳያ
ልጅ፥ (1 ዜና 3:19)
4.
የዘኩር ልጅ፥ (1 ዜና
4:26፣ 27)
5.
የሌዊያዊው የጌድሶን ልጅ፥ የኢኤት
ልጅ፥ (1 ዜና
6:42፣ 43)
6.
የጎዶልያስ
ልጅ፥ (1 ዜና 25:17)
7.
በዳዊት የወይን
ቦታ የተሾመው፥ ሰሜኢ፥ (1 ዜና 27:27)
8.
የኤማን
ልጅ፥ (2 ዜና
29:14)
9.
ካህኑ ሰሜኢ፥ (2 ዜና
31:12፣ 13)
10.
በዕዝራ ዘመን እንግዳ ሚስቶችን ካገቡ፥ የሐሱም ልጅ ሰሜኢ፥ (ዕዝ10:33)
11.
ብንያማዊ
የአስቴር አጎት የመርዶክዮስ ወገን፣ የቂስ ልጅ ሰሜኢ፥ (አስ2:5)
·
የኤላ
ልጅ፥
“በብንያም
የኤላ ልጅ ሳሚ”
(1 ነገ 4:18)
·
የጌራ
ልጅ-ሳሚ (1 ነገ 1:8)
II.
ሰሜኢ
/Shimhi: "ኤሊዔናይ፥
... ሺምራት፥ የሰሜኢ ልጆች” (1 ዜና 8:21)
III.
ሰሜኢ
/Shimi: የሌዊ ልጅ
ከጌድሶን
ልጆች፥
“የጌድሶንም ልጆች እንደ ወገኖቻቸው ሎቤኒ፥ ሰሜኢ ናቸው።” (ዘጸ 6:17)
No comments:
Post a Comment