Timotheus ~ ጢሞቴዎስ: The name “Timotheus” means honor of God; valued of God / HBN, ( 16:1)
The name Timotheus is derived from Tsmut (ጽሙት) and ‘Was’ () the meaning is valued of the savior / Ibid.
…behold, a certain disciple was there, named Timotheus, the son of a certain woman, which was a Jewess, ...” (Act 16:1)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ጢሞቴዎስ ~Timotheus: ጥሙት ዋስ፣ ታጋሽ፣ ትሁት፣ የታመነ፣ ታማኝ፣ የተከበረ፣ የተመሰገነ ማለት ነው።
ጥሙት እና ዋስ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
የአንዲት ያመነች አይሁዳዊት ልጅ የጳ ደቀ መዝሙር ወደ ደርቤንና ወደ ልስጥራንም ደረሰ። እነሆም፥ በዚያ የአንዲት ያመነች አይሁዳዊት ልጅ ጢሞቴዎስ የሚባል አንድ ደቀ መዝሙር ነበረ፤ አባቱ ግን የግሪክ ሰው ነበረ።” ( 16:1)




No comments: