Nethaneel ~ ናትናኤል: “Nethaneel” means given of God / SBD, (ዘኁ 1:8) ... [Related
term(s):- Nathanael]
The
root words for ‘Nethaneel’ are ‘Netan’ (ነታን)
and ‘El’ (ኤል)፥ the meaning is ‘lord is
the almighty’/ Ibid.
The
son of Zuar and prince of the tribe of Issachar at the time of the exodus, “Of Issachar; Nethaneel the son of Zuar” (Num 1:8)
Other people with the same name are: The son of Zuar and prince of the tribe of Issachar at the time of the
exodus (Num 1:8; 2:5; 7:18); The fourth son of Jesse and brother of David (1 Chr 2:14); A priest in the reign of David who blew the trumpet before the ark when
it was brought from the house of Obededom (1 Chr 15:24); A Levite, father of Shemaiah the scribe, in the reign of David
(1 Chr 24:6); A son of Obed-edom (1 Chr 26:4); One of the princes of Judah whom Jehoshaphat sent to teach in the
cities of his kingdom (2 Chr 17:7); A chief of the
Levites in the reign of Josiah (2 Chr 35:9); The representative of the priestly family of Jedaiah in the time of
Joiakim (Neh 12:21); A Levite (Neh 12:36)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ናትናኤል ~Nathanael, Nethaneel: ናታን ኤል፣ የጌታ ስጦታ፣ የአምላክ በረከት፣ ጸጋ እግዚአብሔር፣ ሀብተ መለኮት ማለት ነው።
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ናትናኤል ~Nathanael, Nethaneel: ናታን ኤል፣ የጌታ ስጦታ፣ የአምላክ በረከት፣ ጸጋ እግዚአብሔር፣ ሀብተ መለኮት ማለት ነው።
‘ናታን’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
[የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ አሥር ሰዎች አሉ።
I.
ናትናኤል /Nathanael: የጌታ
ሐዋርያ
የሆነው፥
“እንዲህም ተገለጠ።
ስምዖን ጴጥሮስና
ዲዲሞስ የሚባለው
ቶማስ ከገሊላ
ቃና የሆነ
ናትናኤልም
የዘብዴዎስም ልጆች
ከደቀ መዛሙርቱም
ሌሎች ሁለት
በአንድነት ነበሩ።”
(ዮሐ 21:2)
II.
ናትናኤል /Nethaneel:
1.
የሶገር
ልጅ፥
“ከይሳኮር
የሶገር ልጅ ናትናኤል፥” (ዘኁ 1:8፣ 7:18)
2.
የንጉሥ ዳዊት ወንድም፣ የእሴይ ልጅ፥ “አራተኛውንም
ናትናኤልን፥” (1 ዜና
2:14)
3.
በዳዊት ዘመን በታቦቱ ፊት እየሄደ መለከት የሚነፋ የነበር፣ ካህኑ፥ ናትናኤል፥ (1 ዜና
15:24)
4.
የጸሐፊው የሸማያ አባት፥ (1 ዜና
24:6)
5.
የዖቤድኤዶ ልጅ፥ (1 ዜና
26:4)
6.
ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ህዝቡን
እንዲያስተምሩ ከላካቸው፥ (2 ዜና
17:7)
7.
ለፋሲካ አምስት ሺህ በጎችና ፍየሎች፥ አምስት መቶም በሬዎች ለሌዋውያን ከሰጡ፥ (2 ዜና
35:9)
8.
በዕዝራ ዘመን ከግዞት ከተመለሱ፣ እንግዳ ሚስቶች ካገቡ፥ (ዕዝ 10:22)
9.
በዮአቂም
ዘመን የአባቶች ቤቶች አለቆች አንዱ፥ (ነህ 12:21)
10.
ዘማሪው፣ የዮናታን ልጅ፥ (ነህ 12:36)
No comments:
Post a Comment