Mystery ~ ምሥጢር: a truth undiscoverable except by revelation, long hid, now made manifest. / EBD, (ቆላ 1:26)
The word Mysteryis derived from Me’seter’ (ሰጠር) the meaning is ‘secrete’/ Ibid.
Even the mystery which hath been hid from ages and from generations, but now is made manifest to his saints: (Col 1:26)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ምሥጢር ~Mystery: መሰጠር፣ ምሥጢር፣ የተደበቀ ኃብት፣ ከብዙዎች የተሰወረ በሚሥጥረኞች ዘንድ ብቻ የታወቀ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች:- ሰቱር]

ሰጠረ ከሚለው ግስ የመጣ ቃል ነው።  

v    በእግዚአብሔር ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ በኤፌሶን ላሉት ቅዱሳን በክርስቶስ ኢየሱስም ላሉት ምእመናን በላከ ልክት፥ የድህነት ምሥጢር፥በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤” (ኤፌ 1:9 10) “...ሁሉንም በፈጠረው በእግዚአብሔር ከዘላለም ተሰወረው ምሥጢር ሥርዓት ምን እንደሆነ ለሁሉ እገልጥ ዘንድ ይህ ጸጋ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ለማንስ ለኔ ተሰጠ፤” (3:8-11) ምሥጢረ ሥግ ይህም ቃል ከዘላለምና ከትውልዶች ጀምሮ ተሰውሮ የነበረ ምሥጢር ነው፥ አሁን ግን ለቅዱሳኑ ተገልጦአል” (ቆላ 1:25-27)
v    ምሥጢረ  ትንሳኤ ን፥ እነሆ፥ አንድ ምሥጢር እነግራችኋለሁ...” (ቆሮ 15:51)
v    የመንግሥተ ሰማያትእርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ለእናንተ የመንግሥተ ሰማያትን ምሥጢር ማወቅ ተሰጥቶአችኋል፥ ...” ( 13:11)
v    የድህነት ምሥጢር፥ወንድሞች ሆይ፥ ልባሞች የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ ይህን ምሥጢር ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤ ...” (ሮሜ 11:25) ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀት ሁሉ ባውቅ፥ ...” (ቆሮ 13:2)
v    ምሥጢራተ ቤተክርስቲን፥ ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።” ( 5:31 32)
v    ምሥጢረ ምጽዓት፥ ፍጻሜ ምስጢር፥  በቀኝ እጄ ያየሃቸው የሰባቱ ከዋክብትና የሰባቱ የወርቅ መቅረዞች ምሥጢር ይህ ነው፤ ...” ( 1:20)
v    የመጬረሻ  ፍርድ ምሥጢር፥ የዓመፅ ምሥጢር አሁን ይሠራልና፤ ብቻ ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ ...” (ተሶ 2:7)


No comments: