Midian ~ ምድያም: The name “Midian” means judgment; covering; habit / HBN, (ዘፍ 25:2)
See also:- Midianites / ምድያም
The fourth son of Abraham by Keturah, the father of the Midianites, “And she bare him Zimran, and Jokshan, and Medan, and Midian, and Ishbak, and Shuah.” (Gen 25:2), (1 Chr 1:32)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ምድያም ~Madian, Midian, Midianites: መዳኛ፣ ፍርድ የሚሰጥበት፣ ፍትህ የሚታይበት፣ መናገሻ፣ ፍትህ የሰፈነበት፣ ዋና ከተማ፣ የምድያም አገር ሰዎች ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ማዴ ፣ማዶ፣ ሜዳን፣ ምድያዊ]

v    ምድያም /Madian: ሙሴ በግብጽ ከፈርኦን ፊት ሸሽቶ ለአርባ ዓመት የኖረበት አገር፥ (ሥራ 7:29)

v    ምድያም /Midian: የአብርሃም ልጅ፥ ከኬጡራ የወለደው። “እርስዋም ዘምራንን፥ ዮቅሳንን፥ ሜዳንን፥ ምድያምን ፥ የስቦቅን፥ ስዌሕን ወለደችለት።” (ዘፍ 25:2)
v    ምድያም /Midianites:
·                     “የምድያም ነጋዶችም አለፉ እነርሱም ዮሴፍን አንሥተው ከጕድጓድ አወጡት ለእስማኤላውያንም ዮሴፍን በሀያ ብር ሸጡት ...” (ዘፍ 37:28፣ 36)
·                     ሙሴ በግብጽ ከፈርኦን ፊት ሸሽቶ የሄደበት፥ “ፈርዖንም ይህን ነገር በሰማ ጊዜ ሙሴን ሊገድለው ፈለገ። ሙሴ ግን ከፈርዖን ፊት ኰበለለ፥ በምድያምም ምድር ተቀመጠ በውኃም ጕድጓድ አጠገብ ዐረፈ።” (ዘጸ 2:15-21)፣ “ሙሴም ከዚያ ሰው ጋር ሊቀመጥ ወደደ ልጁንም ሲፓራን ለሙሴ ሚስት ትሆነው ዘንድ ሰጠው።” (ዘጸ 2:21)

No comments: