Minister
~ አገልጋይ: One, who serves, as distinguished from the master / EBD, (2 ሳሙ 22:8)
This
name is given to attendants at court, “...and the sons of the brethren of
Ahaziah that ministered to Ahaziah
he slew them.” (2 Chr 22:8)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
አገልጋይ ~Minister: ቤተኛ፣ ውስጥ አዋቂ፣ ምስጢረኛ ማለት ነው። [ተለዋጭ ስም- ሎሌ]
----------------------------------------------------------------------------------------------------
አገልጋይ ~Minister: ቤተኛ፣ ውስጥ አዋቂ፣ ምስጢረኛ ማለት ነው። [ተለዋጭ ስም- ሎሌ]
Minister- ሚኒስተር፣ ሚስጥረኛ፣ ለጌታው የቀረበ፣ ውስጥ አዋቂ፣ መልክተኛ፣ አገልጋይ፣ ሎሌ...
v
ሹማምንት፥ “ንጉሡ
በተመሸጉ በይሁዳ
ከተሞች ሁሉ
ካኖራቸውም ሌላ
እነዚህ ንጉሡን
ያገለግሉ
ነበር።” (2 ሳሙ 22:8)
v
ረዳት፥ “ሙሴና ሎሌው ኢያሱ ተነሡ ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ተራራ ወጣ።” (ዘጸ 24:13)፣ “ እንዲህም ሆነ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ከሞተ በኋላ እግዚአብሔር የሙሴን አገልጋይ
የነዌን ልጅ ኢያሱን እንዲህ ብሎ ተናገረው።” (ኢያ 1:1)
v
“በካሲፍያ
ስፍራ ወደ ነበረው ወደ አለቃው ወደ አዶ ላክኋቸው ለአምላካችን ቤት አገልጋዮችን
ያመጡልን ዘንድ ...” (ዕዝ 8:17 ፣ ነህ 10:36 ፣ ኢሳ 61:6 ፣ ሕዝ 44:11፣ ኢዮ 1:9 ፣ 13)
v
ካህናት፥ “ነገር ግን
አሕዛብ በመንፈስ ቅዱስ ተቀድሰው የተወደደ መሥዋዕት ሊሆኑ፥ ለእግዚአብሔር ወንጌል እንደ ካህን እያገለገልሁ፥ ለአሕዛብ የክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋይ...” (ዕብ 15:16)፣ (ሮማ 13:6)፣ “እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ
ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት:” (ዕብ 8:2)
v
ተላላኪ፥ “መጽሐፉንም ጠቅልሎ ለአገልጋዩ
ሰጠውና ተቀመጠ …” (ሉቃ 4:20)
·
ሎሌ- (2 ነገ 4:43)
·
ሎሌ- (1 ነገ 10:5 ፣ 2 ዜና
22:8)
No comments:
Post a Comment