Micaiah ~ ሚክያስ: who is like Jehovah? / EBD, (1 ነገ 22:8-28)
The name ‘Micah’ is derived from ‘Melke’ (መልከ) and ‘Yah’ (ያህ)፥ the meaning is ‘who is like Jehovah...’ / Ibid
The son of Imlah, a faithful prophet of Samaria, “And the king of Israel said unto Jehoshaphat, There is yet one man, Micaiah the son of Imlah, by whom we may inquire of the LORD: ...” (1 Kin 22:8-28)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ሚክያስ ~Micaiah, Michaiah: ሚካ ያህ፣ መልከ ህያው፣ መልከ ዋስ፣ የአምላክ አምሳያ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- መልኪኤል፣ መልክያ፣ ሚካኤል፣ ሚካያ]

Michaiah- ‘መልከ’ እና ‘ያህ’ (ያህዌ ፣ ህያው) ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

[እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ አራት ሰዎች አሉ።
I.                        ሚክያስ /Micaiah: የይምላ ልጅ፣ ነብዩ ሚክያስ፥ “...የይምላ ልጅ ሚክያስ የሚባል አንድ ሰው አለ...” (1 ነገ 22:8-28)
II.                        ሚክያስ /Michaiah:
1.                  ንጉሱ ኢዮሳፍጥ፣ የእግዚአብሔርን ሕግ ያስተምሩ ዘንድ፣ ከላካቸው መሳፍንት፥ ሚክያስ፥ (2 ዜና 17:7)
2.                  “ንጉሡም ካህኑን ኬልቅያስን፥ የሳፋንንም ልጅ አኪቃምን፥ የሚክያስንም ልጅ ዓክቦርን፥ ጸሐፊውንም ሳፋንን፥ የንጉሡንም ብላቴና ዓሳያን።” (2 ነገ 22:12)
3.                  የገማርያ ልጅ፥ ሚክያስ፥ (ኤር 36:11፣13)


No comments: