Nahamani ~ ነህምያ: Merciful / SBD, (ነህ 7:7)
The name ‘Nahamani’ is derived from ‘Ne’ameni’ (ነአማኒ) ፥ the meaning is ‘believers’/ Ibid.
“Who came with Zerubbabel, Jeshua, Nehemiah, Azariah, Raamiah, Nahamani, Mordecai, Bilshan…” (Neh 7:7)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ነህምያ ~Nehemiah: ናሆመ ያህ፣ የህያው ረፍት፣ የመርጋጋት ጌታ፣ የመጽናናት ባለቤት፣ ዘላለማዊ እረፍት ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ነሐማኒ፣ ነሐም፣ ነሑም፣ ኑኃሚን፣ ናሆም፣ ንዕማን፣ ኖሐ፣ ኖኅ]

‘ነሆም’ እና ‘ያህ’(ያህዌ ፣ ህያው) ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ ።
1.                  የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደነፆር ወደ ባቢሎን ከማረካቸው ምርኮኞች ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ወደ እየከተማቸው የተመለሱት የአገር ልጆች፥ የሐካልያ ልጅ፥ (ነህ7:7) ፣ (ዕዝ 2:2 ፣ ነህ 3:16 ፣ ነህ 1:1)
2.                  ከግዞት መልስ ኢየሩሳሌምን ካደሱ፥ የዓዝቡቅ ልጅ፥ (ነህ 3:16.)


No comments: