Nathanael ~ ናትናኤል: “Nathanael” means gift of God / SBD, ( 21:2) ... [Related term(s):- Nethaneel]
The name Nathanael is derived from Netan’ (ነታ) and ‘El’ (ኤል) the meaning is given of the almighty lord / Ibid.
A disciple of Jesus Christ, Cana of Galilee, and his simple, truthful character,...and Nathanael of Cana in Galilee ...” (Joh 21:2), (Joh 1:47)
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ናትናኤል ~Nathanael, Nethaneel: ናታ ል፣ የጌታ ስጦታ፣ የአምላክ በረከት፣ ጸጋ እግዚአብሔር ሀብተ መለኮት ማለት ነው።

ናታን እና ኤል ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

[የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው / መቅቃ]

በዚህ ስም የሚታወቁ አሥር ሰዎች አሉ።

I.                        ናትናኤል /Nathanael: የጌታ ሐዋ የሆነው፥እንዲህም ተገለጠ። ስምዖን ጴጥሮስና ዲዲሞስ የሚባለው ቶማስ ከገሊላ ቃና የሆነ ናትናኤል የዘብዴዎስም ልጆች ከደቀ መዛሙርቱም ሌሎች ሁለት በአንድነት ነበሩ።” (ዮሐ 21:2)
II.                        ናትናኤል /Nethaneel:
1.                  የሶገር ልጅ ከይሳኮር የሶገር ልጅ ናትናኤል” ( 1:8 7:18)
2.                  የንጉሥ ዳዊት ወንድም፣ እሴይ ልጅ፥አራተኛውንም ናትናኤልን፥” (ዜና 2:14)
3.                  በዳዊት ዘመን በታቦቱ ፊት እየሄደ መለከት የሚነፋ የነበር፣ ካህኑ፥ ናትናኤል (ዜና 15:24)
4.                  ጸሐፊው የሸማያ አባት፥ (ዜና 24:6)
5.                  ዖቤድኤዶ ልጅ፥ (ዜና 26:4)
6.                  ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ህዝቡን እንዲምሩ ከላካቸው፥ (ዜና 17:7)
7.                  ፋሲካ አምስት ሺህ በጎችና ፍየሎች፥ አምስት መቶም በሬዎች ለሌዋውያን ከሰጡ (ዜና 35:9)
8.                  በዕዝራ ዘመን ከግዞት ከተመለሱ፣ እንግዳ ሚስቶች ካገቡ፥ (ዕዝ 10:22)
9.                  በዮአቂም ዘመን የአባቶች ቤቶች አለቆች አንዱ፥ ( 12:21)
10.              ዘማሪው፣ የዮናታን ልጅ ( 12:36)


No comments: