Michael
~ ሚካኤል: “Michael” means who is like God? / SBD, (ዘኁ 13፡13)
The root
words for ‘Michael’ are ‘Melke’ (መልከ) and ‘El’ (ኤል) ፥ the meaning is ‘who is like the
almighty lord’/
Ibid.
An Asherite, father of Sethur, one
of the twelve spies,
“Of the tribe
of Asher, Sethur the son of Michael.” (Num 13:13)
Other people with the same name are: One of the Gadites who settled in
the land of Bashan (1 Chr 5:13); Another Gadite, ancestor of
Abihail (1 Chr
5:14); A
Gershionite Levite, ancestor of Asaph (1 Chr 6:40); One of the five sons of Izrahiah,
of the tribe of Issachar (1 Chr 7:3); A Benjamite of the sons of Beriah
(1 Chr 8:16); One
of the captains of the "thousands" of Manasseh who joined David at
Ziklag (1 Chr 12:20); The
father or ancestor of Omri, chief of the tribe of Issachar in the reign of
David (1 Chr 27:18); One
of the sons of Jehoshaphat who were murdered by their elder brother, Jehoram
(2 Chr 21:2,4); The
father or ancestor of Zebadiah, of the sons of Shephatiah (Ezr 8:8); "One," or "the
first, of the chief princes" or archangels (Dan 10:21) as the
"prince" of Israel, and (Dan 12:1) as "the great prince which
standeth" in time conflict "for the children of thy people."
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ሚካኤል ~Michael: የአምላክ መላክ እና የአምላክ መልክተኛ የሚሉ መንታ ትርጉሞች አሉት። [ተዛማጅ ስሞች- መልኪኤል፣ መልክያ፣ ሚካያ፣ ሚክያስ]
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ሚካኤል ~Michael: የአምላክ መላክ እና የአምላክ መልክተኛ የሚሉ መንታ ትርጉሞች አሉት። [ተዛማጅ ስሞች- መልኪኤል፣ መልክያ፣ ሚካያ፣ ሚክያስ]
‘መልከ’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ሲሆን ትርጉሙ ‘መልከ ኤል’ ሁኖ፥ አምላክን የመሰለ ማለት ነው።
‘መላከ’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ሲሆን፥ ትርጉሙ ‘መላከ ኤል’ ሁኖ፣ የጌታ መላክ፣ የአምላክ መልክተኛ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ አሥር ሰዎች እና አንድ መልዓክ አሉ።
1.
የሰቱር አባት፥ ሚካኤል ፥
“ከአሴር ነገድ የሚካኤል ልጅ ሰቱር” (ዘኁ 13፡13)
2.
ከጋድ ወገን፥ በባሳን ምድር ከተቀመጡ፥ ሚካኤል፥ (1 ዜና 5:13)
3.
የኢዬሳይ ልጅ፥ ሚካኤል፥ (1 ዜና 5:14)
4.
የሳምዓ ልጅ፥ ሚካኤል፥ (1 ዜና 6:40)
5.
የይዝረሕያ ልጅ፥ ሚካኤል፥ (1 ዜና 7:3)
6.
የብኒያማዊው የበሪዓ ልጅ፥ ሚካኤል፥ ” (1 ዜና 8:16)
7.
ዳዊትም ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሳኦልን ሊወጋ በመጣ ጊዜ ከምናሴ ወገን ሰዎች ወደ ዳዊት ከከዱ፥ ሚካኤል፥ (1 ዜና 12:20)
8.
የዖምሪ አባት፥ ሚካኤል፥ (1 ዜና 27:18)
9.
የኢዮሣፍጥ ልጅ፥ ሚካኤል፥ (2 ዜና 21:2,4)
10.
የሰፋጥያስ ልጅ፥ ሚካኤል፥ (ዕዝ 8:8)
11.
ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ፥ መልዓኩ፥ ሚካኤል ፥ “የፋርስ መንግሥት አለቃ ግን ሀያ አንድ ቀን ተቋቋመኝ እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ ...።” (ዳን 10፡13)፣ የመላእክት
አለቃ፥ (ይሁዳ 1:9)
No comments:
Post a Comment