Elisheba ~ ኤልሳቤጥ: “Elisheba” means God is her oath / SBD, (ዘጸ 623)
The root words for Elishebaare ‘El’ (ኤል) and ‘Saba’ (ሳባ) the meaning is ‘lord of Sheba/ Ibid.
The wife of Aaron, “And Aaron took him Elisheba ... to wife; and she bares him Nadab, and Abihu, Eleazar, and Ithamar,” (Ex 6:23)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤልሳቤጥ ~Elisabeth, Elisheba: ኤል ሳባ ቤት፣ ኤል ሳቤት ኤል ሰባት፣ ምላክ ቤተሰብ፣ የጌታ ወገን ማለት ነው።

ኤል ሳባ እና ቤት ከሚሉ ሦስት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ።
I.                        ኤልሳቤጥ /Elisabeth: ከአሮን ገን ስትሆን የዘካርያስ ሚስት፣ የመጥምቁ የዮሐንስ እናት፥ የጌታ እናት የማርያም አክስት፥ በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን ከአብያ ክፍል የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱም ከአሮን ልጆች ነበረች፥ ስምዋም ኤልሳቤጥ ነበረ።” (ሉቃ 15)
II.                        ኤልሳቤጥ /Elisheba: የአሮን ሚስት፥ (ዘጸ 623)


No comments: