Ebedmelech ~ አቤሜሌክ: “Ebedmelech” means a king's servant / SBD, (ኤር 38፡7-13) ... [Related term(s):- Abimelech]
The name ‘Ebedmelech’ is derived from ‘Abdi’ (አብዲ) and ‘Melik’ (መሊክ) ፥ the meaning is ‘servant of the king’ / Ibid.
“Now when Ebedmelech the Ethiopian, one of the eunuchs which was in the king's house, heard that they had put Jeremiah in the dungeon ...” He interceded with the king in Jeremiah's behalf, and was the means of saving him from death by famine (Jer 38:7-13)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
አቤሜሌክ ~Ebedmelech, Elimelech: አብደ መላክ፣ አብዴ መላክ፣ አገልጋይ መልክተኛ ፥ ኤል መላክ፣ መላከ ኤል፣ ያምላክ መልክትኛ፣ ታላቅ መላክተኛ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም - አቢሜሌክ]

Ebedmelech- ‘አብደ’ እና ‘መላክ’ ከሚሉ ቃላት ይተመሠረተ ስም ነው።

Elimelech- ‘ኤል’ እና ‘መላክ’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
[የንጉሥ አገልጋይ ማለት ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ ሦስት ሰዎች አሉ።
I.                        አቤሜሌክ /Ebedmelech:
1.                  የጌዴዎን ልጅ፥ (መሣ 8:31)
2.                  በንጉሡ ሴዴቅያስ ዘመን፥ ኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ ፥ “በንጉሡም ቤት የነበረው ጃንደረባ ኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ ኤርምያስን በጕድጓዱ ውስጥ እንዳኖሩት ሰማ...” (ኤር 38፡7-13)
II.                        አቤሜሌክ /Elimelech: የሩት አማት፥ (ሩት 1፡2)


No comments: